የሚዛን ቲቪ ዋና ዋና ፕሮግራሞች ዝርዝር‼️
=============================
✍️ ውድና የተከበራችሁ የሚዛን ቲቪ ቤተሰቦች፤ በያላችሁበት የአላህ ሰላም፣ እዝነትና በረከት በሁላችሁም ላይ ይስፈን እያልን እነሆ በዛሬው ዕለት የሚዛን ቲቪን ዋና ዋና ፕሮግራሞች ዝርዝር ይፋ ስናደርግ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው። ዋና ዋና ፕሮግራሞቻችን 15 ሲሆኑ እያንዳንዳቸው የተለያዬ ይዘት ያላቸውና በውስጣቸው በርካታ ንዑስ ርዕሶችን ያዘሉ ናቸው። በአላህ እገዛ ለወደፊቱ ቀስ በቀስ ሁሉም በተያዘላቸው ፕሮግራም ወደናንተ የሚደርሱ ይሆናል።
በፕሮግራሞቹ ላይ ያላችሁን ገንቢ ሃሳብና አስተያዬት ብታደርሱን በቀናነት ለመቀበል ዝግጁ ነን።
የፕሮግራሞቹን ሙሉ ይዘት በዚህ የዩ ቲዩብ ቻናላችን ያገኛሉ።
https://youtu.be/nDLyYQiw1Lwፕሮግራሞቻችን እስከሚጀምሩ ድረስ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾቻችንን በመከታተል፣ ላይክ፣ ኮመንት፣ ሼር፣ ሰብስክራብ በማድረግ አብራችሁን ቆዩ።
ሌሎች ቀጣይ ትምህርቶችን በቋሚነት ለማግኘት የሚዛን ቲቪን የማኅበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች ይከታተሉ።
Telegram:
t.me/MizanTvOfficialFacebook: fb.com/MizanTvOfficial1
YouTube:
https://youtu.be/nDLyYQiw1LwTwitter: twitter.com/MizanTvOfficial
TikTok: tiktok.com/@MizanTvOfficial
*
Mizan Tv →ሚዛን ቲቪ
ሁሌም ሚዛናዊነት
★
ታህሳስ 23, 2014 E.C
ጁማደ-ል-አወል 28, 1443 H.C
January 01, 2022 G.C