ከረመዳን ፃም መደንገግ ጀርባ ያለው ትልቁ ጥበብና አላማ የባሮች አላህን መፍራት ነው ።
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና"
እናም፣ ፃማችን በተቅዋ የተሞላና ተቅዋ የሚከተለውም ሊሆን ይገባል!! ከምግብና ከመጠጥ መታቀቡ ብቻውን የሚፈለገውንም ሆነ በአላህ የተቀጠረልንን አጅርና ጥቅም የሚያሰገኝ አይሆንም ። ይህንን የተከበረ ፃም የታዘዝንውን እየፈፀምን ከተከለከልንው እየታቀብን ልንፃመው ተገቢ ነው ።
ፃሙ ሲጠናቀቅ ደግሞ ከፃማችን ያተረፍንው ትልቁ ነገር ክሳትና እንግልት ሳይሆን ተውበትና ተቅዋ ሊሆን ይገባል ።
በተቅዋ ተፁሞ ተቅዋን ያላስከተለ ፃም ክፍተቱ የጎላ ነው እና ከወዲሁ እንዘጋጅ!!
አላህ ይምራን!!