ደሞ ለፈረንጅኛ ?!
አንዳንድ ወንድሞች የፈረንጆቹን ቋንቋ አለመቻልን ሲያነውሩ ማየቴ በጣም አሳዘነኝ ።
አረብኛ መሆኑ ነው እንዴ?!
ክስተቱ ኢብኑ ኡሰይሚን ይህን ቋንቋ መማርን በተመለከተ ተጠይቀው የመለሱትን አስታወሰኝ ። እንዲህ ነበር ያሉት ታላቁ ዐሊም " (መማሩ) ለዳዕዋ ተፈልጎ እንደሆነ መልካም ነው ካልሆነ ግን (ቋንቋውን መማሩ) ግዜ ማባከን ነው! "
ሸይኹል ኢስላም በመሰል ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ንግግሮች አሏቸው።
የከሃዲያንን ቋንቋ አልቆ መመልከት ከሃዲያንን ከማላቅ ጋራ የሚያያዝበት ሁኔታ አለና እንጠንቀቅ! ! የፈረንጆች ቋንቋ የጠላቶች፣ የከሃዲያን ቋንቋ ነው! ! በምንም መልኩ ከሌሎች ቋንቋዎች የተሻለና ልንማረው የሚገባ መልካም ቋንቋ ተደርጎ ሊታሰብ አይገባም ። ከታሰበም ትልቅ ስህተት ነው! !
ደሞ ለእንግሊዘኛ!!! ምነው የምናውቀው እያንዳነዱ የእንግሊዘኛ ቃል በማናውቀው የአረብኛ ቃል በተለወጠልንና ፈረንጅኛው አፈር ድሜ በበላ!!