Musela Noor Tarim | مصلى نور تريم


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Weekly schedule of Musela Noor Tarim
Tuesday after Fajr - Hadrah Basewdan
Thursday after Isha - Khatm al Quran and Fethu Alrahman
Friday after Fajr - Burdha
Sunday between Isha and Meghrib - Ratib Alhaddad and Ders

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
✅✅✅
ዛሬ እሮብ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በአባድር መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
✅✅✅
ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በጃሊያ (Yemen Community School) የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል


°°
"ያረቢ ወደ አንተ ቆንጆ አመላለስን መልሰን"

በጣም ቆንጆው መመለስ በአደጋ ሳያስቸግርህ በእርጋታ ወደሱ መመለስን የመስለ..
ሙሲባዎች ተደቅነውብን አስገድደውን ሳይሆን ከቁርአን አንዲት አንቀፅን ወይም ሐዲስን ወይ ድንገተኛ ምክርን ወይም ደዕዋን ሰምተን ከተኛንበት የገፍላ እንቅልፍ መንቃትን የመሰለ ማለት ነው ::


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
⛔️⛔️⛔️
ዛሬ ሰኞ ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሳባ መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ አይኖርም




" ስትቆምም ስትቀመጥም በንግግርም በባህሪም በግርማ ሞገስም የአላህን መልክተኛን ﷺ የሚመስል ከፋጢማ በላይ አንድም ሰው አላየሁም.."

- እናታችን ሰዪደቲ ዓኢሻ رضي الله عنها


ሰዪዲ ረሱሉሏህ ﷺ እንዲህ ያሏት :

" ፋጢማ ከኔ ክፋይ (ቁራጭ) ናት ... ያስከፋት ያስከፋኛል .. ያስቆጣት ያስቆጣኛል .."

" የሙእሚን ሴቶች / የዚህ ኡመት ሴቶች የበላይ አለቃ መሆንሽ አያስደስትሽም ?! "

ሰይዳችንም ﷺ ወደ አኼራ ከተሻገሩ ቡኃላ 6 ወርን እየቀለጠች ቆይታ እሷም የተከተለቻቸው ውዷ ልጃቸው ሰይደቲ ፋጢማ رضي الله عنها ...


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ዛሬ እሁድ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በሙሰላችን የሳምንታዊ ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይቀጥላል።




( ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيماً )
Selewat to be said 80 or 100 times on Friday after asr.
ጁሙዐ ከአስር ቡሀላ 80 ወይም 100 ጊዜ የሚደረግ ሰለዋት


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
✅✅✅
ነገ ቅዳሜ በአላህ ፈቃድ በCMC አል-ኢምራን መስጂድ ለሴቶች ደርስ ከጠዋቱ 3:30 ላይ ይኖራል።




«በምድር ላይ ማንም ሰው ቢሆን ከአላህ መልክተኛ [ﷺ] ውለታ የተላቀቀ የለም። አላህ ለሰው ልጅ በሙሉ መልክተኛ አድርጎ ልኳቸዋል። በእርሳቸው አማካኝነት እዝነቱን ለግሷል። በመልእክታቸው ሰበብ ሰዎችን ከጥፋትና ከመዓት ጠብቋል። ውለታቸው ለሰዎች ሁሉ የተዳረሰ ፀጋ ነው። ውለታቸውን በመልካም የመለሰም ሆነ የካደ ከውለታቸው እቅፍ አይወጣም።

የአላህ መልክተኛን [ﷺ] ማወደስና ማመስገን በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው። የሰዎች እስልምናም ያለርሱ አይሞላም። በርሳቸው አማካይነት እንጂ ወደ ኢስላም አይካተቱም።»

ኢማም ኢብኑል‐አንባሪይ [ረሒመሁላህ]


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
✅✅✅
ዛሬ አርብ ምሽት በአላህ ፈቃድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ቆሬ በዑርዋ ኢብን ዙበይር መስጂድ የሳምንታዊ የሸይኽ አዲል ፊቅህ እና ተርቢያ ደርስ ይኖራል


اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ بِاللِّسَانِ الْجَامِعَةِ فِي الحَضْرَةِ الْوَاسِعَةِ عَلَى عَبْدِكَ الْجَامِعِ لِلْكَمَالاَتِ الإِنْسَانِيَّةِ. الْوَاسِعِ فِي المَشَاهِدِ الرُّوْحِيَّةِ. عَدَدَ الْحَرَكَاتِ وَالسَّكَنَاتِ وَالْخَطَرَاتِ وَاللَّحَظَاتِ. وَعَدَدَ المُصَلِّيْنَ عَلَيْهِ. وَعَدَدَ صَلَوَاتِهِمْ. وَعَدَدَ الذَّاكِرِيْنَ لَهُ. وَعَدَدَ أَذْكَارِهِمْ وَعَدَدَ الذَّاكِرِينَ للهِ. وَعَدَدَ أَذْكَارِهِم صَلاَةً يَقِرُّ نُورُهَا فِي أُذُنِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي عَيْنِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي لِسَانِي فَلاَ تَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي قَلْبِي فَلاَ يَعْصِي وَيَقِرُّ نُورُهَا فِي جَسَدِي كُلِّهِ فَلاَ يَعْصِي.
اللَّهُمَّ أَوْصِلْنِي إِلَى حَالَةٍ لاَ يَعْمَلُ فِيهَا قَلْبِي مُخَالَفَةً وَلاَ يَهِمُّ بِهَا وَلاَ تُقَارِفُ فِيهَا جَوَارِحِي مَعْصِيَةً. وَبَلِّغْنِي إِلَى مَقَامٍ لاَ يَفْتُرُ فِيهِ قَلْبِي عَنْ طَاعَةٍ لَكَ مَرْضِيَّةٍ لَدَيْكَ مَقْبُولَةٍ عِنْدَكَ. وَلاَتَنْفَكُّ جَوَارِحِي فِيهِ عَنْ عَمَلٍ صَالِحٍ خَالِصٍ لِوَجْهِكَ مَقْبُولٍ لَدَيكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ









20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.