#እንደምን_አደራችሁ?
#ሰይጣን_እና_ውሻ
ወገኖቼ ሆይ ሰይጣን ምን እንደሆነ ከማብራራት ስንነሳ አብዛኛው ሰው ሰይጣንን ልክ በዘመኑ በቴሌቪዥን መስኮት እንደምንመለከተው ጭራቅ ወይንም አስፈሪ ፍጥረት አርገው ያስባሉ። ነገር ግን ቤተ-ክርስቲያናችንም ሰይጣንን በአስፈሪ ፍጥረት መመሰላ መልኩን ሳይሆን ስራው ምን ያህል አስጠሊ እንደሆነ ለማሳየት ነው። ሰይጣንን ምንም አያመጣም ብሎ መናቅም ተገቢ አይደለም ምክኒያቱም ሀይል አለውና። ለምሳሌ የአንድ ሀገር ጄኔራል ወይንም ጦረኛ በከባድ ወንጀል ቢባረር ስልጣኑ እንጂ ችሎታው እንደማይጠፋ ሁሉ ሰይጣንም እንደዛው ነው። መናቅ ሳይሆን አለመፍራት፤ በራስ ሀይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ሀይል ማሸነፍ እንደሚገባ ማመን ያስፈልጋል። ሰይጣንን ለማሳየት ያክል ደግሞ ውሻን እንመልከት። ውሻ ስጋ ቤት በር ላይ ይቆማሉ ስጋ ካገኘን በሚል ተስፋ ስጋ ቤቱ ሲዘጋ ግን ይሄዳሉ። ሰይጣንም ልክ እንደዛው የስጋ ሀሳብ እና ፍላጎታችንን ከዘጋንበት ጥሎን ይሄዳል። ስለዚህ ወገኖቼ ሰይጣን ላይ ልባችንን ዘግተን በእግዚአብሔር ሀይል እንደምናሸንፈው ካመንን ምንም አይነካንም።
🖊ዮሴፍ ሙሉጌታ🖊
Com't:- @maryaminn
@orthodoxess