💕Intention💕 dan repost
ይህ የምትመለከቱት ህፃን ልጅ
እድሜው 6 ነው ከእቤቱ እለተ እሁድ እንደወጣ አልተመለሰም
እናት ከተመላላሽ ስራዋ ስትመለስ ልጇን ከቤት አላገኘችውም ባሁን ሰዓት ከሞት እና ከህይወት መካከል ነው ያለችው
በዚህ ክፉ ጊዜ ልጅን አቶ መፈለግ እጅግ በጣም ከባድ ነውና እባካችሁን በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ ካያችሁት እታች በምትመለከቱት ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
0911446059
Please share