❗️ Thursday Do Not Look to the Sun !
በነገው ዕለት (ሀሙስ ታሕሳስ 16, 2012 Thursday December 26, 2019) የፀሐይ ግርዶሽ በመላው ኢትዮጵያ ይኖራል ተብሏል!
አለም አቀፉ ክስተት: የፀሐይ ቀሌበተ ግርዶሽ (Annular Solar Eclipse)
🇪🇹በኢትዮጵያ እና አካባቢዋ : ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ(Partial Solar Eclipse)
⏱የፀሐይ ግርዶሽ ሂደት በኢትዮጵያ እና አካባቢዋ።
🌖 የሚጀምረው| ሀሙስ፡ ታሕሳስ 16 ከጥዋቱ ፀሐይ መውጣት ስትጀምር ልክ 12፡37am (local time)
🌗 ግርዶሹ ገዝፎ የሚታየው| ሀሙስ፡ ታሕሳስ 16፡ ከጥዋቱ 12፡39am ሰሆን በስሌት ስቀመጥ 0.39 Magnitude ነዉ።
🌕የሚያበቃው| ሀሙስ፡ ታሕሳስ 16 ከጥዋቱ ልክ 1፡26am (local time)
⏱የቆይታ ጊዜ፡ 46 ደቅቃ
ለዐይን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳይረሱ!
( 🛰 etrss1_org )
#ቲክቫህ_ጥቆማ