ወንዶች ሁሉ የሰይጣን ቁራጮች ናቸዉ ስትል ከርማ ከርማ
ዋናዉን ሰይጣኑን አላገባችም? 😁😂
እኔን የኔ እህት ሰይጣን ሰይጣኑን የመሳብ ልዩ ችሎታ ስላለሽ እንጂ የወንድም ሆነ የሴት ክፉ እኮ ሞልቷል። ያዉ በልካችን ነዉንጂ የሚቀርቡን።
😁😂😁😁