እዚህ እነማን እንዳሉ ማን በነገረህ!
እዚህ ቁርዐንን በልባቸው የያዙ ይኖራሉ
እዚህ ታላላቅ ሀሳብ ባለቤቶችም ይኖራሉ
እዚህ የትላልቅ ውብ ስነምግባር ባልተቤቶችም አሉ
እዚህ የኢስላም ፍቅር የነገሰባቸው ወጣቶች አሉ
እዚህ በደልን የሚቃወሙ ወጦቶችም ይኖራሉ
እዚህ ከዲና የሚከላከሉ ጀግና ወጣቶችም አሉ
ከአንደኛው ረመዳን ወደ ሌላኛው ረመዳን ፤
ከኢን ወደ ኢድ እዛው በበደል እንደተዘጋባቸው ያሳልፋሉ😔
አላህ በደሉ በቃቹ ብሎ ነጃይበላቸው፤🤲
በሰላምም ከቤተሰቦቻቸው ይቀላቸው፤🤲
ከበዳዮቻቸውም አላህ ይበቀልላቸው።🤲
@Quran_article
እዚህ ቁርዐንን በልባቸው የያዙ ይኖራሉ
እዚህ ታላላቅ ሀሳብ ባለቤቶችም ይኖራሉ
እዚህ የትላልቅ ውብ ስነምግባር ባልተቤቶችም አሉ
እዚህ የኢስላም ፍቅር የነገሰባቸው ወጣቶች አሉ
እዚህ በደልን የሚቃወሙ ወጦቶችም ይኖራሉ
እዚህ ከዲና የሚከላከሉ ጀግና ወጣቶችም አሉ
ከአንደኛው ረመዳን ወደ ሌላኛው ረመዳን ፤
ከኢን ወደ ኢድ እዛው በበደል እንደተዘጋባቸው ያሳልፋሉ😔
አላህ በደሉ በቃቹ ብሎ ነጃይበላቸው፤🤲
በሰላምም ከቤተሰቦቻቸው ይቀላቸው፤🤲
ከበዳዮቻቸውም አላህ ይበቀልላቸው።🤲
@Quran_article