ጡባ ምን እንደሆነ ታቃላችሁ?
በጀነት የሚገኝ የወርቅ ዛፍ ነው።
የገነት ሰዎች ልብስም ከሱ ነው ሚሰራው።
ጥላው 100 አመት በፈጣን ፈረስ የሚጓዙበት ድረስ ነው።
ለማን እንደሆነ ታቃላችሁ?
እስቲግፋርን ለሚያበዙ ሰዎች
ነብያችን ሰ,ዐ,ወ ( ጡባ በመፅሀፉ ውስጥ ብዙ እስቲግፋር ለተገኘለት
ሰው ነው) ብለዋል።
አስተግፊሩላህ አለዚ ላ ኢላህ ኢላ ሁወ አልሀዩ አልቀዩም ወ አቱቡ
ኢለይህ።
ታድያ ለማያውቁ ብታሳውቁና በናንተ ሰበብ ብዙ ሙስሊሞችን
እስቲግፋር አብዝተው የጡባ ባለቤት ቢሆኑና እኛም የአጅሩ ተካፋይ
ብንሆን ምን ይመስላችኀል ።
አጅሩን ከፈለክ ለምታውቀው ሁሉ አስተላልፍ።
@Quran_article