‼️ የጎግ ማጎግ ጦርነት እና የአርማጌዶን ጦርነት ልዩነት
የጎግ ጦርነት ‼️🇮🇷
በዙ ሰዎች የጎግ ማጎግ ጦርነትንና የአርማጌዶን ጦርነን ያቀላቅላሉ በትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 38 እና 39 ላይ የተጠቀሱትና ራዕይ 20 ምዕራፍ ያለው ሁለት የተለያዩ ጦርነቶችን ናቸው ።
እግዚአብሔር ምርኮ ለመማረክ አስቦ በአፍንጫው ወጥመድ አድርጎ ወደ እስራኤል ምድር የሚያመጣው ሰራዊት የጎግ ሰራዊት ነው ። እርሱም የአረብ አገራትን ሁሉ አስተባብሮ እስራኤልን ይወራል ። ይህም የጎግ ማጎግ ጦርነት ነው ።
ለጦርነት ከሚላከው ሠራዊት ውስጥም አንድ ስድስተኛ ብቻ በሕይወት ተርፎ ወደ ምድሩ ይመለሳል ።
አርማጌዶን‼️🇮🇷 ግን ሦስት መናፍስቶች ከኤፍራጥስ ወንዝ ውስጥ ወጥተው መንግስታትን አስተባብረው መስሂውን ለመውጋት ወጥተው ከነሰራዊቶቻቸው ሚወድቁብት ጦርነት ነው ።
ሕዝቅኤል 38 ላይ እሳት ፤ የመሬት፤ መንቀጥቀጥ ፤ በጎግ ሰራዊት ላይ ይወርዳል መሳርያቸው ይወድቃል ።
የሙታንን አጥንት ለመሰብሰብ ብቻ 7 ወር ይፈጃል ። ቀብራቸውን መናገር አይቻልም ። ምክንያቱም ስጋቸው ከላያቸው ላይ ይረግፋል ።
አርማጌዶን ላይ ግን የሠራዊቱ ስጋ ይቀልጣል ።
ምን አይነት መሳሪያ ቢፈነዳ ነው የሰው ስጋ ሚቀልጠው ? ሲሉ የጦርነቱን ታላቅነት ፓስተር አስፋው ተናግረዋል ።
የጎግ ሰራዊት በሰሜን የእስራኤል ተራሮች ላይ እንደሚወድቅ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ። ይኸውም ሰራዊቱ እየሩሳሌም ሳይደርስ ራሽያ እስራኤልን ወራ የመጣችበትን ግቧን ሳትመታ በሃፍረት ትመለሳለች ።
#NEW_Alert‼️ ውድ የንጥቀት ትዩብ ተከታታዮች ከፊታችን አስፈሪው ጊዜ እየመጣ ነው ነገሮችም ሁሉ ወደ ጎግ ማጎግ ጥምረት እየሄዱ ነው ። ምን ያህል እራስዎትን አዘጋጅተዋል ?
ሼር ያድርጉ
@RAPTURE_TUBE
@RAPTURE_FAMILY