#ጥያቄአለኝ
#YIDNERASTA
አንደምን ጀመረ ? ያኔ ማን ነበረ ?
ማነው የፈጠረ ?ታድያ ምንስ ተፈጠረ ?
ማነው ባለቤቱ ? ለስነ ፍጥረቱ
የትኛው ነው አውነተኛ ? ምንድነው አውነቱ?
ከፍጥረት መወለድ ከውልደት ተፈጥሮ የቱ ነው ቀዳሚ ሰዎች
አንቁላል ነው ዶሮ ?
ክፉና ደግ ለማስተዋል ማን ሰጠን
አእምሮ ?
#YIDNERASTA
አንደምን ጀመረ ? ያኔ ማን ነበረ ?
ማነው የፈጠረ ?ታድያ ምንስ ተፈጠረ ?
ማነው ባለቤቱ ? ለስነ ፍጥረቱ
የትኛው ነው አውነተኛ ? ምንድነው አውነቱ?
ከፍጥረት መወለድ ከውልደት ተፈጥሮ የቱ ነው ቀዳሚ ሰዎች
አንቁላል ነው ዶሮ ?
ክፉና ደግ ለማስተዋል ማን ሰጠን
አእምሮ ?