Sico Views


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


_______________________________
| ይህ SICO VIEWS ነው
| 😳አስገራሚ የሳይኮሎጂ እውነታዎች
| 😂አዝናኝ እውነታዎች
| ✌️አሳታፊ ጥያቄዎች እና ውድድሮች
| ⌚️ቁም ነገሮች
| እነዚህን በሙሉ እዚህ ታገኛላችሁ
| ________________
| ☣️☣️የሳይኮሎጂ እውነታ☣️☣️
| በ2012 በተደረገ ጥናት
| share የማያደርጉ ሰዎች
| ቅናተኛ እና ክፉዎች ናቸው ይላ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዝንጀሮ እንኩዋ ከዛፍ ላይ ይወድቃል

የጃፓን አባባል

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


ከሚወዱት ሰው ጋር ወይም አጠገብ መተኛት ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን ያደርጋል ድብርትን ይቀንሳል ረጅም እድሜ እንድንኖር ይረዳል 🥰😍

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


በዚህ ቻናል @Admin መሆን የምትፈልጉ @Invaild_er ያናግሩን
ለወዳጆቻችሁ #SHARE ማድረግ አይረሳ

✨✨✨✨መልካም ቀን✨✨✨✨

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


በትንንሽ ነገሮች የሚያለቅሱ ሰወች አብዛኛውን ግዜ ንፁህ ና ልባቸው ስስ ነው

ልክ እንደ እኔ

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


የሳይኮሎጂ ጥናት እንደሚለው


ሰወች ሲያለቅሱ የመጀመሪያው እንባቸው ጠብታ ከበስተቀኝ ከወጣ በደስታ ምክንያት ነው ግን ከበስተግራ ከሆነ የሀዘን ነው ከሁለቱ አይን ከሆነ የሚወርደው እንባው ተስፋ ሲቆርጡ ነው
🥲 or 😅

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


sicology እንደሚለው
የሰው ልጅ አይምሮ ውስጥ ያለውን ሁሉ ነርቭ ከጫፍ እስከ ጫፍ ብናገናኝ 3.2 ሚሊየን ኪሎሜትር ይደርሳል።

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


✨✨✨ፍቅሯ ለማያልቀው ✨✨✨✨

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


#አጥርቶ_የማሰብ_5_ደረጃዎች

1- ጉጉት ይኑርህ
2- ጥያቄዎችን ጠይቅ
3- እይታህን አስፋ
4- ደጋግመህ አስብበት
5- ያሰብከውን አጣራ


@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


#የሕይወት_መመሪያ_4_ምክር_አለው

1- በየቀኑ አንድ አዲስ ነገር ተማር!
2- አትገምት!
3- በራስህ እመን!
4- ሌሎች ሰዎች የሚያስቡት አያስጨንቅህ!


@SICO_VIEWS 🧠 @SICO_VIEWS


#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል

የእውነት የምትፈልገው ነገር ላይ ተስፋ አትቀረጥ፤

መጠበቅ ከባድ ነው፣

ጸጸት ግን የበለጠ ከባድ ነውና!


#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሀፍ


ይህ የእንግሊዝ ንጉስ/ንግስት የምታደረገው Crown jewel ነው።

የተሰራው ከወርቅ ሲሆን ከሱ በተጨማሪም 2868 ዳይመንድ፣17 ሳፋየር፣11 ኤመራልድና ሌሎችም የከበሩ ማዕድናትን ይዟል።

አስቂኙ ነገር አብዛኞቹ ማዕድናት ከህንድ ነው የሚመጡት፤ነገር ግን ህንዶቹ ይህንን Crown Jewel ለማየት ብዙ ሺህ ፓውንዶችን ከፍለው በለንደን ይገኛሉ።


በ2012 በተደረገ ጥናት
share የማያደርጉ ሰዎች
ቅናተኛ እና ክፉዎች ናቸው ይላል😱

12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

188

obunachilar
Kanal statistikasi