በሱዳን ላለው የንፁሃን እልቂት ፑቲን 🇷🇺 ሩሲያ እና ሩሲያዊያን ተጠያቂ ናቸው።
በሱዳን ወደብ ፈልገው Wagner ን በመላክ በሰላም ሲኖሩ የነበሩትን ህዝቦች RSF የሚባለውን አነሳሱባቸው። በእቅዳቸው መሰረት ሳይሳካ ቀረ። አሁን የሰብአዊ እርዳታ እንኳን አያደርጉም። እስከ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ህዝቦች በዚህ አመት የጠፋሉ። ደረሃ ስለሆኑ ማንም ስለነሱ አያቀነቅንም።
ሩሲያ ፀረ ሴማዊ የሆነ አካሄድ፣ ፓሊሲ ስላላቸው አየሩን በሙሉ በጋዛ እና እስራኤል ወሬ ይሞሉታል።
በመሀል የሄ ድሃ ህዝብ አለቀ። የ አሜሪካና የምእራባውያን ፕሮፓጋንዳ አደለም።