በጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ምን ይቀርባል?
የፊልም ፌስቲቫሉ በሀገራችን ዙሪያ የሚግኙ የተለያዩ የገጭት አፈታት ዘዴዎችን ለማሳየት የተዘጋጀ የፊልም ፌስቲቫል ነው።
በፌስቲቫሉ ዘጋቢ ፊልሞች ይታያሉ፤ የፓናል ውይይቶችም ይካሄዳሉ። በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ ሰርተፊኬት ይሰጣል።
የሚመቾትን ቀን መርጠው በፊልም ፌስቲቫሉ ይሳተፉ፤ ሀሳቦትን ያካፍሉ!
📽 በአዲስ አበባ፦ የጣሊያን ባህል ማዕከል፣
📽 በአዳማ፦ ኦሊያድ ሲኒማ
📽 በባህር ዳር፦ ሙሏዓለም አዳራሽ ያካሂዳል።
📣 መግቢያው በነጻ ነው።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉 https://t.me/TimretEth
ቀድመው ይመዝገቡ ፦ https://forms.gle/wjNi3Dk5ssNpsZ9s7