#መረጃ_ጎንደር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ላይ በተደረገ ውጊያ 150 የሚደርሱ የገዢው ቡድን ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ።
በዚህ ኦፕሬሽን ሙትና ቁስለኛ ከተደረጉ የአገዛዙ ወታደሮች በተጨማሪ ከ1 መቶ በላይ የነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያ እና ተተኳሽ በፋኖ እጅ መግባቱንም ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው። በዝርዝር ይዘነዋል።
በራያ አላማጣ ወረዳ ከዋጃ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ዋልካ መንደር ላይ በተካሄደ ውጊያ ሁለት ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች መገደላቸው ተሰምቷል።
በውጊያው ከተገደሉ ሁለት ወታደራዊ አዛዦች በተጨማሪ ከ20 በላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገድለዋል ነው የተባለው። በዝርዝር ተካቷል።
በዩቲዩብ
👇
https://www.youtube.com/@Tsinu_Media