አጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው።
👉 የሽንት መቅላት (የኮካ ኮላ ቀለም የአለው ሽንት)
👉 የሽንት መጠን መቀነስ
👉 የሰውነት ማበጥ (በተለይ ዓይን አካባቢ)
👉 ትንፋሽ ማጠር
👉 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
👉 ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
ስለ አጣዳፊ የኩላሊት በሽታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
ከላይ ከተጠቀሱት ምልክቶች ከአለዎ የ WeCare ET ሕክምና መተግበሪያን በመጠቀም የዓመታት ልምድ የአካበቱ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን ከቤትዎ ሆነው በቪዲዮ፣ በኦድዮ እና በጽሑፍ መልእክት ማማከር ይችላሉ።
መተግበሪያውን ለመጫን 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
ለተጨማሪ መረጃ 9394 ይደውሉ።
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻
#selamdoctor #wecareet #