የዊ ኬር ዲጂታል ሄልዝ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ዶ/ር ቤቴል ደረጀ በኒውዮርክ በተካሄደው የዓለም ዓቀፉ የማሕጸን ካንሰር ማህበር (IGCS) ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ከ Global fellowship program በመመረቃቸው ደስ ብሎናል።
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ ዶ/ር ዳዊት ካሳና ዶ/ር ብሩክ ጋሻውበዛ ከኢትዮጵያ ሌሎቹ ተመራቂዎች ነበሩ። በዚህ ፕሮግራም እንደ ሀገር ከፍተኛውን ቁጥር ያስመረቀችውም ኢትዮጵያ ናት።
ዊኬር ዲጅታል ሄልዝ ለሁላችሁም ተመራቂዎች እንኳን ደስ ያላችሁ የሚል መልዕክቱን ያስተላልፋል።