!أقوال السلف!


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ።
أقوال السلف الذهبية
من الصحابة
والتابعين
وتابع تابعين

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አንዳንዴ ስለሮጥክ ወይ ስለለፋህ ነገሮች ይሳካሉ ማለት አይደለም! መሮጥማ ሁሉም ይሮጣል ሁሉም አያሸንፍም እንጂ፤ ከንቱ የህይወት ሩጫ እንዳትሮጥ ሶስት ነገር አድርግ።

1. ወደ ፈጣሪህ በደምብ ቅረብ
2. እጅህ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ ውደደው አጣጥመው
3. ተረጋጋ እና ህይወቴን ወደምፈልገው ቦታ እንዴት ላድርሰው ብለህ በጥሞና አስብ፣ የተሻሉ ሰዎችን አማክር

ሶስቱን ካደረክ ብትሮጥም የፈለክበት በፍጥነት ትደርሳለህ፤ የኔ ህይወትማ ተዓምር ነው ትላለህ። አለቀ።
                 ⇩
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘  ⚘ https://t.me/Werkamanegegr
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅


بسم الله الرحمن الرحيم


                 ንገረኝ ኳስ ሜዳ
                 ምን አለው ፋይዳ

ጊዜን ከማቃጥል
ሰአትን ከመግደል

ጨጓራን ከመላጥ
ከፀብ ከብጥብጥ

ሶላት ከማሳለፍ
ወንጀልን ከማትረፍ

    ምን አለው ፋይዳ
     ንገረኝ ኳስ ሜዳ

ስማኝ ሞኙ ፋራው
አራዳነኝ ያልከው

ሶላትህን ስገድ
በጀመኣ መስጂድ

እስልምናን ደግፍ
ጀነትን ለማትረፍ
በዲን ነው እርካታ
የሚገኘው ደስታ
ዉጣና ከኳስ ሱስ
ናግባ ወደደርስ
ኢማንህን አድስ

ይሄ ነው እርድና
መታገል ለሱና

እስልምናችንን
ብንይዝ አጥብቀን
ነበር ባልተነጠቅን
የበላይነትን

       ግን
ዲኑን ስንል ችላ
ስንል ወደሇላ
የጠላት መሳቂያ
ሆን መሳለቂያ
አሁንም ከውርደት
ለመዳን ከሽንፈት
መመለስ በፍጥነት
ወደ አሏህ በተውበት
ከእስልምናውጭ
የለንም አማረጭ

    ንገረኝ ኳስሜዳ
    ያለውን ፋይዳ

አርሴ ማንቼ ቸልሲ
ሮናልዶ ሜሲ
አውልቀህ ጣላቸው
እንዳሮጌ ካልሲ
ለምንም አይጠቅሙ
ተው ንቃ ሙስሊሙ

ኳስን አንከባሎ
ስላለፈ አታሎ
መባሉ ጀብደኛ
ቢኖር የውነት ዳኛ
ነበር የሚያስከስስ
የዘመኑ እግር ኳስ
ለካልቾ ለርግጫ
ማዘጋጀት ዋንጫ
በሚሊዬን ይሮ
ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ
ሳይሆን ስልጣኔ
እብደት ነው ለእኔ

ውጣና ከፌስ ቡክ
ከግርኳስ ከቲክቶክ
አንብብ እንደፈለክ
የሰሀባን ታሪክ

ተሰርቷል ታሪክስ
በሰይፍ በፈረስ
በውቀትም ፍለጋ
የከፈሉት ዋጋ
አንድ ወር ላንድ ሀዲስ
በግመል በፈረስ
ተጉዘዋል ለኢልም
ከመዲና እስከሻም

እነዚህን አድንቅ
ላኺራህ ተሰነቅ
ዘመን የማይሽረው
ጀነት ያሸለመው
ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ
ለማመን የሚከብድ
ሰሀቦችን ውደድ
አትከተል አይሁድ
እወቁ ሙስሊሞች
የእኛ ሞዴሎች
የነቢ ሰሀቦች
ዝነኛ ኮከቦች
ናቸው የኛ ሞዴል
እነሱን ተከተል


⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Werkamanegegr




አዩብ 18 ዓመት ታግሰው ጠበቁ።
ዩሱፍ 13 ዓመት ታግሰው ጠበቁ።
የዕቁብ 14 ዓመት ታግሰው ጠበቁ።
ሙሳ 40 ሌሊት ጠበቁ።

አስተውል!ሁሉም የአላህ ነቢያት ናቸው።

አንተስ መጠበቅ ለምን አቃተህ። ታገስ፣ ጠብቅ መከራ ሁሉ ያልፋል።

https://t.me/Werkamanegegr


💫ቁርአን በረካ አለው። በበረካ የተሞላ ነው። ይህ የቁርአን በረካ የሚገኘው በሰባት ነገሮች ነው።

①) በመቅራት
②) በማዳመጥ
③) በመማር
④) በሱ በመስራት
⑤) በሱ በመገሰፅ
⑥) በቁርአን በመታከምና
⑦) በሱ የመፍረድና የመፋረድ ናቸው


በነዚህ ቦታዎች ላይ የቁርአን በረካ ይገኛል። የቁርአንን በረካ ሙሉ ለሙሉ ማግኘት የፈለገ በነዚህ ሰባት ነገሮች ላይ ትኩረት ያድርግ።

አንዳንዶች ቁርአንን በመሳም አልያም ከሰውነታቸው ጋር በማሻሸት በረካ የሚፈልጉ አሉ ይህ ስህተት ነው

https://t.me/Werkamanegegr




💥ምንም ያክል ወንጀልክ ቢደጋገም ተውበት ከማድረግ አትሳነፍ

👍ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር እንደምታጥበው ሁላ ወንጀልንም በሰራህ ቁጥር ኢስቲግፋርን አድርግ


https://t.me/Werkamanegegr


«አምሳያህን ስታገኝ ነፍስያህ ትደሰታለች!»

🍂አሏህን የሚፈራ ሰው ስታገኝ ልብህ ትረጋጋለች! የመልካሞች አዕምሮ ልክ እንደ ጧት ፀሀይ እንደ ፅገሬዳ ያምራል የመልካሞች  ልብ ሁሌም ውድ ነው እድለኞች ብቻ ናቸው የሚጎናፀፏት መታደል ከአሏህ ነው ከሚታደሉት ታድለው በአሏህ መንገድ ከሚጠቀሙት ያድርገን።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Werkamanegegr


✅ ታላቁ ወንድማችን እና አስተማሪያችን አቡ የህያ ኢሊያስ ቢን አወል -አላህ ይጠብቀውና- ሰሞኑን ከቀን 24/10/1445 በጉራጌ ዞን ቆረፍቻ በሚገኘው ሱናህ መስጂድ ጎራ በማለት...

🤝 ያደረጋቸው አጠቃላይ የኹጥባና የሙሓደራ ፕሮግራሞችን በቅደም ተከተል በሊንክ ለማስቀመጥ ወደናል!

🚨 የሙሓደራ ፕሮግራሞች ↴↴↴

🎧 01 - « የጁዑማ ኹጥባ ፦ አላህ ተገዞት ከጉራጊኛ ትርጉም ጋር... » ↴
https://t.me/mesjdesunakorefcha/1556

🎧 02 - አላኸይንየ ተጣሮት በጉራጊኛ ቋንቋ «

https://t.me/mesjdesunakorefcha/1557

🎧 03 - ኺጃብ አደራ በጉራጊኛ ቋንቋ የተደረገ «👇

https://t.me/mesjdesunakorefcha/1559

💫04 ግጥም ለሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኸድር
👇

https://t.me/mesjdesunakorefcha/1560
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

🔊 ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና ሼር በማድረግ የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ!

⚠️ የወርቃማ ንግግር ቻናል ዳዕዋ ቻናል ይቀላቀሉ
               👇👇👇

https://t.me/Werkamanegegr
https://t.me/Werkamanegegr
https
: rel='nofollow'>//t.me/Werkamanegegr href='' rel='nofollow'>


👆👆👆👆👆👆👆
ይሄን እየነዳን ሲሰማን የነበረው ደስታ
አሁን ትክክለኛ መኪና እየነዳን አይሰማንም
!

ልጅነታችን

ቻናል:- https://t.me/Werkamanegegr


💥ዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ መስቀል፣ ጥምቀት፣ ገና፣ ደመራ ፣ስቅለት ፣ኢሬቻ፣ መውሊድንም ጨምሮ ሌሎችም እዚህ ያልተጠቀሱትም    ከዒድ አል- አድሓና ከዒድ አል-ፊጥር እና ከሳምንታዊ ጁሙዓ ዒድ ውጪ

አላህን በብቸኝነት እገዛለሁ። ነብዩን ሰ.ዐ.ወ በትክክል እከተላለሁ ያዘዙትን እሰራለሁ።የከለከሉትን እከለከላለሁ። የሚሉ ሙስሊሞችን በጭራሽ አይመለከታቸውም።

ሙስሊሞች ሆይ! ከላይ የተጠቀሱትን በዓላት ተጠንቀቋቸው፣ራቋቸው የእኛ የሙስሊሞች አይደሉምና።


       🔗https://t.me/Werkamanegegr
href='' rel='nofollow'>


💫ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት
ልክ እንደ አንምቡላንስና እሳት አደጋ
በሃጃ እና ሙሲባ ጊዜ ብቻ እንደምትደውለው
አይነት ግንኙነት አታድርገው


        ቻናል:-https://t.me/Werkamanegegr
href='' rel='nofollow'>


ንድ ቀን #ረሱል ﷺ በእጃቸው አፈሩን ጫር ጫር እያደረጉ አለቀሱ። ሰሃቦች በሁኔታቸው ተደናገጡና ምን ሆኑ ያረሱሉላህ ﷺ ብለው ጠየቋቸው። እሳቸውም እንዲህ በማለት መለሱ"ኢሽተቅቱ ኢኽዋኒ/ወንድሞቼ ናፈቁኝ"። ሰሃቦችም እኛ ወንድሞቻችሁ አይደለንም እንዴ ማንን ነው የናፈቁት ? አሏቸው። ረሱልም ﷺ "እኔን ሳያዩኝ ወደፊት በእኔ ነብይነት የሚያምኑት ናቸው የናፈቁኝ💚💜። እናንተማ ባልደረቦቼ ናችሁ" ብለው መለሱ። ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያነቢየላህ💜። እኛም ናፍቀናል ወላሂ!። ሰሉ ዓለ ነቢ
ሼር፦ https://t.me/Werkamanegegr


تلاوة
ያማረ
ቲላዋ ተጋበዙልን

👇
https://t.me/Abufudoyl14


,,,,,

አሁን አሁን ቀልባችንን እያበላሸ ያለው ነገር ሰዎችን ወንጀል ላይ ስናይ እራሳችንን ከነሱ የተሻለ አድርገን ማሰባችን ነው የእነሱን ወንጀል ያጋለጠ ጌታ የእኛን ማጋለጥ አይከብደውም እስከዛሬ የሰተረልን ስላዘነልን ቢሆን እንጂ!!


ዝን መፅናኛያዬ
ስከፋ ደስተዬ

አይጠገብ ከቶ
በጥበብ ተሞልቶ
ህመም የሚፈውስ
መንፈስን ሚያድስ
……
እንደዚህ ውድ ቃል
በአለም የለም ከቶ !

ኢላሂ በቃል ሚፀና አርገኝ


⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Werkamanegegr


🚨ረሱል ሰለላህ  አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
مَن رَغِبَ عن سُنَّتي فليسَ مِني

🚨ከሱናየ ከ ፈለጌ ያፈነገጠ ከኔ አይደለም ።

ቡኻሪ [ 5063 ] ሙስሊም [ 1401 ] ዘግበውታል


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/Werkamanegegr




🥀ጌታችን ሆይ


ከአንተ የሚያርቀን  ነገር ሁሉ ከኛ  አርቅልን


ጌታዬ አሏህ ሆይ በሩቅ ሆኖ
ዱአ የሚያደርጉልን  ለአንተ ብለው
የሚወዱን በመልካም የሚያስታውሱን
አብዛልን  አግራልን ያ ____ዓረብ
       
https://t.me/Werkamanegegr

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

498

obunachilar
Kanal statistikasi