😇በዚች ምድር ላይ የምጠላዉ ሰዉ የለም... ሰዉ የፈለገዉን ነገር ቢያስከፋኝም ቢበድለኝም ሁሉን እረስቼ ደስተኛ ለመሆን እሯሯጣለሁ። ሰዎች ምንም ያህል ቢበድሉኝ ብድር ለመመለስ ከነሱ ከንቱነትን ተምሬ ከንቱ አልሆንም በመልካምነቴ ለማሸነፍ ለማሳፈር እጥራለሁ እንጅ። ሳጠፋ እና ሳስቀይም ይቅርታ ብጠይቅ ከኔ ምን የሚጎል ነገር አለ??የበደሉንንም አዝነንላቸዉ ይቅር ብንላቸዉስ ምን ይጎልብናል??
☺️ይቅር የምንለዉ እና ይቅርታ የምንጠይቀዉ ለሌላዉ ሰዉ ብለን ሳይሆን ለራሳችን የህሊና እረፍት ነው።ይቅር ማለት ታላቅነት ነዉ ይቅር ስትሉ ቀጥ ብላችሁ ትቆማላችሁ።😇