📌 የዳዕዋ ማስታወቂያ
በየሁለት ሳምንቱ ጁሙዓ ቀን ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የሚቀርበው የዳዕዋ ፕሮግራም
الســــلام عــليـكم ورحــــمةالله وبــــركـاتــه
እነሆ በቡታጅራ ከተማ (ገተማ መንደር በሚገኘው) በኹለፋኡራሺዲን መስጂድ በየ15 ቀን (በየሁለት ሳምንቱ ጁሙዓ ቀን ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ) የሚቀርበው የዳዕዋ ፕሮግራም ጁሙዓ ማለትም በቀን 09-10-2015 ዓ/ል መቀጠሉን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህም የዳዕዋ ፕሮግራም ጁሙዓ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ መሆኑን እንገልፃለን። ላልሰሙ ወንድሞች በማሳወቅ ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
# ባረከላሁ_ፊኩም
🕌 ቦታው፦ ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና
🔎 ለተጨማሪ መረጃ
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ አቅጣጫ (location map) በካርታ ለማየት/ለማወቅ የሚያስችል ሊንክ ነው።
ተጫኑት -ባረከላሁፊኩም-
👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/Xy9umwAkJsLpkiYF7
وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه
🌐 https://t.me/butajira_akababi