ሀቅን መቋቋም ስያቅታቸው
ሙመይዖች የሰለፊዮችን ደዕዋ መቋቋም ስያቅታቸው በውሸት መወንጀል ተያይዘውታል ።
በተለይም እንደ ቡታጅራ ዙሪያ እና እንሴኖ ዙሪያ ያሉ ሙመይዖች ደዕዋህ ሰለፊያን የሀዳዲያ እና የተክፊር ሚንሓጅ ነው የሚያራምዱት በማለት ይቀጥፋሉ ።
ነገር ግን ሀቅን የሚወድ አካል እውነታውን በማየት ብቻ የሙመይዖችን መንሸራተት መረዳት ይችላል።
ኢንሻአላህ በቅርቡ ማ ምን እየሰራ ነው ምንስ እየቀጠፈ ነው እንዲሁም የሚያሴሩት ተንኮል ይለቀቃል።