የሳቅ ፕላኔት🌎


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሁሌም አብረዉን ፈገግ😂😂 ይበሉ
....
....
😂🌍 WELLCOM TO የሳቅ planet 😂🌍
● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው

Like ቀንሳቹሀል ቤተሰብ ኧረ እየሳቃችሁ


ሽሽግ ቋንቋ 😂

የቄራ ሰራተኛ ነው። ሥጋ ሰርቆ ሲመጣ ከሚስቱ ጋር የሚግባባበት ቋንቋ አለው።

"ዛሬ ኬፕታውን ነው ጥበሺው"(በኬፑ ውስጥ ስጋ ሸሽጎ ሲያመጣ)

"ዛሬ ጃካርታ ነው ጥሬውን አቅርቢው"(በጃኬቱ ውስጥ ሸሽጎ ሲያመጣ)

"ዛሬ ቦትስዋና ነው ቀቅይው" ካለ በቦቲው ውስጥ ከትቶ አምጥቷል ማለት ነው።

  😂😂😂😂😂😂😂😊😂😂


ቴሌ ደውለህ ስልክ ብር እየበላኝ
ተቸገርኩ ስትላቸው ውሀም ስጠው
አንዳያንቀው 😊😊

😂🤣
👍👍


#የጥርስ_ሀኪም ሆነህ የ መብራት ኃይል ኃላፊ ጥርሱን ሊታከም አንተ ጋር ሲመጣ  . . .

ጥርሶችህ በጣም ተጎድተዋል መብራት ስለ ሌለ 32 ጥርሶችህን ያለ ማደንዘዣ ይነቀልልሃል
!!!😏


እስከመቼ ተደብቀን እንከርመዋለን ወተን ስሜታችንን እንግለፅ እንጂ ወገን 😎


1 በህይወታቹ ደስተኛ ካልሆናቹ ዝም ብላቹ እስፖርት ስሩ💪
2 የንዴት ችግር ካለባቹም እስፖርት ስሩ🏋
3 እኔ ምንም ነገር አልፈልግም እኔ ምፈልገው መቸከስ ብቻ ነው ምትሉ ከሆነም እስፖርት ስሩ💪
4 ሽንታቹን ስሸኑ ሚያቃጥላቹ ከሆነ አሱ ኘራቪላ ነገር ነው ሚሆነው ግን እስቲል  እስፖርት ስሩ🏋
5 ልብስ ስትለብሱ እንዲያምርባቹ ከፈለጋቹም እስፖርት ስሩ💪
6 ኮንፊደንስ በራስ መተማመናቹ ጥግ እንዲደርስ ከፈለጋቹ እስፖርት ስሩ💪🏋

👍🤣😎

Sport Teacher ነው የሚመክረኝ 😥😂


😂😂😂
አንዱ ሽንት ቤት ገብቶ የተፃፋትን ጥቅሶች ከጥግ እስከ ጥግ አንበበና ክፍት ቦታ ፈልጎ ምን
ብሎ ቢጽፍ ጥሩ ነው?



"ጎበዝ የመጣንበትን ጉዳይ አንርሳ እንጂ!"😂

😂😂


ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)

እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂


"ጥሩ ባል ማለት ሀብታም ወይም
ቆንጆ የሆነ ወንድ አደለም"

የሴትን ልክ  የሚያውቅ ወንድ ነው።
አስተውለሽ ምረጪ sisB ❤️


Teacher Vs student

መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊😁❤️


ቀናቶች ሰው ቢሆኑ ስማቸው ሊሆን የሚችለው……

ሰኞ → አስጨናቂ

ማክሰኞ → ቻላቸው

እሮብ → ይታገሱ

ሐሙስ → ተስፋዬ

አርብ → በረከት ቢሆነኝ

ቅዳሜ → ማን ጠግቦሽ

እሁድ → ማን ያዘዋል እንደሻው

ተሳሳትኩ🤣🤣🤣
እስኪ እናንተም አዉጡላቸዉ🤣🤭

እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😁😉😂


ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው…?😂😁🤭

12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.