አንጨባበጥ / No Handshake
Ethiopia first case of corona virus reported.
#ETHIOPIA | ከጃፓናዊው ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉ 25 ሰዎች ተለይተው በማግለያ (quarantine ) እንዲቆዩ ተደረጉ
*
#በአዲስ አበባ ኮሮና እንዳለበት የተረጋገጠው ጃፓናዊው_ጉዳይ
- የ48 ዓመቱ ጃፓናዊው ግለሰብ ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የካቲት 25፣ 2012 ዓ.ም ነው፡፡
- ወደ ኢትዮጵያ በገባ በ5ተኛዉ ቀን ወደ ለይቶ ማቆያ ገባ።
- ወደ ለይቶ ማቆያው ከመግባቱ 5ቀን በፊት ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች በለይቶ ማቆያ ይገኛሉ።
- በቫይረሱ እንደተጠቃ የተረጋገጠው መጋቢት 03፣ 2012 ዓ.ም ሌሊት ላይ ነው፡፡
*
በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ጃፓናዊ መገኘቱን ዛሬ በመንግስት በይፋ ተገልጿል።
አሁን የሚያስፈልገን ከመደናገጥና ከመሸበር ይልቅ የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሕዝባቸው "ሕዝባችን ሆይ ለጊዜውም ቢሆን የአኗኗር ባሕላችን እንቀይር" ሲሉ ጥሪ እንዳቀረቡት እኛም ኢትዮጵያውያኖች ለጊዜው በተገናኘን ቁጥር ጥብቅ ከሆነው መጨባበጥ፣ መተቃቀፍና መሳሳም ከሞላበት ማሕበራዊ ልማዳችንና ጥብቅ ቁርኝታችን ተቆጥበን እነዚህን ምክሮች ተግባራዊ እናድርግ፦
"የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ዘዴዎች"
● ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
● እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ
● ከሰዎችጋር አይጨባበጡ፣
● እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፣
● ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፣
● በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን አጥፈው በመጠቀም
ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው
ማጠራቀሚያ ያስወግዱ፣
● በስራ ቦታ፣በትራንስፖርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ፣
● መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና
ፍርሀት ይከላከሉ!
የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ ነጻ በሆነው 8335 የስልክ መስመር ላይ መደወል ይቻላል፡፡
***
ለጥንቃቄ
ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ!
የምትችሉ ሁሉ የፀሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡
1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡
አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡
2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡
3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡
በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ፀሐይ ላይ ብታሰጧቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡