AAU Info& Material


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Quick info about AAU
For Any Inquiry: 📩 @johnacademy1

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


AAU-Official dan repost
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን 40ኛ የምረቃ ዓመታቸውን አከበሩ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፋካልቲ ኮሌጅ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን ከ40 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ተገናኝተው ትዝታቸውን ያደሱበትና ቀጣይ ትብብራቸውን የመከሩበት ልዩ መርሐ ግብር ተካሄደ።

በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው፣ ምሩቃኑ ባለፉት ዓመታት ያካበቱትን የሙያና የሕይወት ተሞክሮ ለተማሪዎች እንዲያጋሩና ለዩኒቨርሲቲው የልማት ጥረቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

በውይይቱም የምሩቃኑን ልምድ ከዩኒቨርሲቲው የለውጥ ሂደት ጋር ማስተሳሰር፣ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በዩኒቨርሲቲና ኢንዱስትሪ ትስስር እንዲሁም በተማሪዎች የሙያ እድገት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር በዋናነት ተነስተዋል።

መርሐ ግብሩ ምሩቃኑ በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ አዳዲስ ሥራዎችንና ዋናውን ግቢ በመጎብኘት ተጠናቋል።


📢 Dear Academic Staff, don’t miss this opportunity!
Join us for the inaugural public lecture on the future of money and national financial infrastructure.
📌 Topic: BARTER / COIN / CREDIT / CODE — The Evolution of Money & Economic Sovereignty 🎙 Speaker: Dr. Naoll Addisu (Sr. Technology Advisor, National Bank of Ethiopia) 📅 Date: Tuesday, September 22, 2026 ⏰ Time: 9:00 AM 📍 Venue: Eshetu Chole Building, AAU-FBE Campus
⚠️ Seats are limited! Reserve your spot here:
🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe3jgT2CFeRq6NlWbk8VTox3tvADHBWj2LQ8EW3Tx9nKuaLKQ/viewform































17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.