Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
"ጤነኞች አይደሉም" የምንለው በምክንያት ነው!!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ “እኛ ዘንድ ሱፍያ የሚባሉ ሰዎች አሉ፡፡ በብዛት ይበሉና ከዚያ ያንጎራጉራሉ፡፡ ከዚያም ተነስተው ይጨፍራሉ” ተብለው ቢጠየቁ:–
“ህፃናት ናቸው?” አሉ።
“አይደሉም” አሏቸው፡፡
“እብዶች ናቸው?” ብለው ጠየቁ።
“አይደሉም፡፡ ሸይኾች ናቸው” አሏቸው፡፡
ኢማሙ ማሊክ:– "እኔ ከኢስላም ሰዎች ይህን የሚሰራ አንድም አልሰማሁም” አሉ፡፡
[ተርቲቡል መዳሪክ: 2/53]
•
አልዒዝ ኢብኑ ዐብዲሰላም ረሒመሁላህ፡-
“ጭፈራ ቢድዐ ነው፡፡ #አእምሮው_ጎደሎ_የሆነ እንጂ አይፈፅመውም” ብለዋል፡፡
[ፈታዋ አልዒዝ ኢብን ዐብዲስሰላም፡ 318-319]
ከስር የምትመለከቱት ሱፍዮች የሚጨፍሩበትን ድቤ የተሸከመ አሳዛኝ ፍጡር ነው።