ኑሮ ተወደደ የምትል
ስማኝ ልገርክ አንተ ምን አሰጨነቀክ ኑሮ መወደዱን ምክንያት እያደረክ
ሶላትክን የምተው ሁሉ ስማኝማ እሉቁንስ
አትሸወድ ኢሪዝቅ በአላህ እጅ ነው
ምንም አታስብ ።
አንድ ወንድማችን ምን አደረገ መሰለክ
ከእለታት አንድቀን ተገናኘንና እቤቱ ይዞኝ ኸደና
ከዛ ቁጭ ብል አለኝ እሽ አልኩና እያወራኝ
ወደጎዳ ገባ ከዛ ጎዳ ገብቶ ያኮኮል ብረድስቱን
ከዛም ትቶት ወጣና አብሽር ወንድሜ አታስብ
አለኝ መህራባ አልኩ
እቤቱግ የሚቀስ የሚላስ የለም ነበር
ከዛ አላህ ከየት እንዳመጣት አክስቱ መጣች
ከዛም ስትገባ የሆነነገር አጠልጥላ ነበር
በፌስታል የገባችው ከዛም ሰጠችው ለሱ እሱም
ተቀበለ ከዛ እሶን ክላስ ዶለና ያችን ፌስታል
አመጣት ከዛ አብሽሩ አለኝ መህራባ አልኩ
አቀረበና እንብላ አለኝ ለሶስ ስለው አለ አስቀምጨላት አለሁ አለኝ ከዛም እንድህ ስለው
ሰማችና ነቃችበትና
አክስቱ ገብታ ጎዳ ልትሰራ ምግብ ከዛ
ብታየው የለም ከዛም ጠራችውና የለምሳ የሚሰራ አለችው አወን አላት እና እንግዳውን ዝብለክ ነውዴ
ባዶቤት ያመጣከው አለችው እሱ ምን አላት መሰለክ
ሰጭው ነሽው አላህ እያለ ለምን አስባለሁ አላት
መልስ ይኸን ሲሰጣት ቆምብላ አሰበችና ወጣች ከዛ ህዳ ሱቅ ደርሳ መጣች ገዛ ሰርታ አበላችን እና እቤቴ
የምመገበው የለኝም እያለክ አትጨነቅ ዚና ለማየት
ስለኑሮ መርከሱን እያልክ አታፍጥ:
ቴሊቪዥን ላይ ተተክልክ አትደር አላህ ያለው ይሆናልና!!!
እሱም ለኔ ምን አለን እቤቴ ምንም የሜላስ የሚቀመስ የለም ነበር አለኝ
ገረመኝ አና በአላህ ተመካ ኢንሻአላህ በል አታስብ ።
👇 👇 👇
👉https://t.me/abu_zekerya52
ስማኝ ልገርክ አንተ ምን አሰጨነቀክ ኑሮ መወደዱን ምክንያት እያደረክ
ሶላትክን የምተው ሁሉ ስማኝማ እሉቁንስ
አትሸወድ ኢሪዝቅ በአላህ እጅ ነው
ምንም አታስብ ።
አንድ ወንድማችን ምን አደረገ መሰለክ
ከእለታት አንድቀን ተገናኘንና እቤቱ ይዞኝ ኸደና
ከዛ ቁጭ ብል አለኝ እሽ አልኩና እያወራኝ
ወደጎዳ ገባ ከዛ ጎዳ ገብቶ ያኮኮል ብረድስቱን
ከዛም ትቶት ወጣና አብሽር ወንድሜ አታስብ
አለኝ መህራባ አልኩ
እቤቱግ የሚቀስ የሚላስ የለም ነበር
ከዛ አላህ ከየት እንዳመጣት አክስቱ መጣች
ከዛም ስትገባ የሆነነገር አጠልጥላ ነበር
በፌስታል የገባችው ከዛም ሰጠችው ለሱ እሱም
ተቀበለ ከዛ እሶን ክላስ ዶለና ያችን ፌስታል
አመጣት ከዛ አብሽሩ አለኝ መህራባ አልኩ
አቀረበና እንብላ አለኝ ለሶስ ስለው አለ አስቀምጨላት አለሁ አለኝ ከዛም እንድህ ስለው
ሰማችና ነቃችበትና
አክስቱ ገብታ ጎዳ ልትሰራ ምግብ ከዛ
ብታየው የለም ከዛም ጠራችውና የለምሳ የሚሰራ አለችው አወን አላት እና እንግዳውን ዝብለክ ነውዴ
ባዶቤት ያመጣከው አለችው እሱ ምን አላት መሰለክ
ሰጭው ነሽው አላህ እያለ ለምን አስባለሁ አላት
መልስ ይኸን ሲሰጣት ቆምብላ አሰበችና ወጣች ከዛ ህዳ ሱቅ ደርሳ መጣች ገዛ ሰርታ አበላችን እና እቤቴ
የምመገበው የለኝም እያለክ አትጨነቅ ዚና ለማየት
ስለኑሮ መርከሱን እያልክ አታፍጥ:
ቴሊቪዥን ላይ ተተክልክ አትደር አላህ ያለው ይሆናልና!!!
እሱም ለኔ ምን አለን እቤቴ ምንም የሜላስ የሚቀመስ የለም ነበር አለኝ
ገረመኝ አና በአላህ ተመካ ኢንሻአላህ በል አታስብ ።
👇 👇 👇
👉https://t.me/abu_zekerya52