✍️✏️🌹 ግጥም🥀🌹
ሱናን አጥብቀህ ያዝ
ሱናን አጥብቀህ ያዝ
ወንድሜ አትፍዘዝ
በባጢሉ ሜዳ ገብተህ አትዋልል
ዉዱ ነብያችን ሁሉን አድርሰዋል
የነብዩን ሱና አጥብቀህ ያዝ አድርገዉ
ትእዛዞቹንም በደንብ ተግብረዉ
ነገ የቂያም ቀን መዳኛዉ ይሄ ነዉ
በዱንያ አትታለል እዚሁ ቀሪ ናት
ጊዜህን አታጥፋ ለዚች ትንሽ ሰአት
ጠፊ ለሆነችዉ ለዉሸቷ አለም
ወንድሜ በርታልኝ በሱና ላይ ጠንክር
በቢድአ ሰወች አትደነጋገር
🥀💐🥀🌿🥀🌿☘️🌺🌹🥀
አይዞህ ወንድሜ ሱናን ስትከተል ብዙ ነገር ቢሉህ
መከራና ችግር ቢደራረብብህ
አላዋቂ ሰወች ቢያደነጋግሩህ
ወላሂ ወንድሜ እንዳትሰማቸዉ
የነብዩን ሱና ዝም ብለህ ተግብረዉ
ሱናን አጥብቀህ ያዝ ገደል እንዳትገባ
ገለጥ አርገህ አንብብ ግራ አትጋባ
ለወዳኛዉ ቤትህ በደንብ አርገህ ገንባ
ስለ ዱንያ ህይወት ብዙም አትጨነቅ
እዚሁ ቀሪ ናት ብዙም አትዘልቅ
ቢድአና ሽርክን በደንብ ተጠንቀቅ
ወዱ ነብያችን አጥብቀዉ አዘዋል
አደራ ሱናየን ብለዉ ተናግረዋል
ሱናን ጠበቅ አርገዉ
ቢድአን ራቀዉ
እስኪ አንተ ወንድሜ ስማኝ ልንገርህ
እዉቀትም ባይኖረኝ ትንሽ ላስረዳህ
የረሱልን ሱና ያላገናዘብከዉ
ከስር መሰረቱ በደንብ ያላየኸዉ
ሱና ነዉ በማለት የምተገብረዉ
ከየት አምጥተህ ነዉ ዱቤ የምትወግረዉ
የትኛዉ ሰሀባ ሲወጎር አየኸዉ
አቡበከር ኡመር ኡስማን ወይስ አሊይ የቱን ነዉ ያየኸዉ
እነሱ ሳይሰሩት አንተ የሰራኸዉ
መልካም ሊሆንልህ ማን ነዉ የፈቀደዉ
መዉሊድን ማዉጣት ሱና ነዉ ያልከዉ
በየ አመቱ ለነ ሸህ ንጉስ የምትገብረዉ
🥀🌺🌿🌹🍁🌷🍂🥀🌺
ዱቤን ስለወገርክ በትልቅ ከበሮ
ሱና ነዉ ልትል ነዉ አንተ ሰዉ ዘንድሮ
ወንድሜ ልንገርህ ወላሂ ከልቤ
ነብዩን ማወደስ አይደለም በዱቤ
ዱቤን እየወገርክ ሽርክን አጠራቅመህ
ነብዩን ወዳጅ ነኝ ብለህ ታወራለህ
ይሄ አይጠቅምህም ወንድሜ ልምከርህ
ወንድሜ አትታለል በዱንያ ብልጭልጭ
በባጢል ባለቤት አንተ አትበሳጭ
ስለ ድንህ እወቅ
ሚስኪን ወላጆችን ከሽርክ አስጠንቅቅ
🌹🥀🍁🍂🌿🥀🍁🌺🌹🍂
አንት ጀግና ወንድሜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ
በማይጠቅምህ ነገር ገብተህ እንዳትፈዝ
ሱናዉን ተግብረዉ በደንብ ጠንክረህ
ከአለባበስህ እስከ አመጋገብህ
አንት ጀግና ወንድሜ በል በሱና ተዋብ
ለዱንያ ህይወት ጭራሽ አትሰብ
እዉቀትህን ቅሰም ከጀግና ኡስታዞች
ከነዚያ ብርቅየ ድንቅ ከሆኑ ሰወች
አደራ እያልኩኝ እጨርሳለሁኝ
ስህተቴን አይታችሁ አደራ እንዳታልፉኝ
የሰዉ ልጅ ነኝና እሳሳታለሁኝ
🥀كتبت هذا ✍️✍️✍️
🥀ام ريان بنت حسن🥀
ከወሎዋ ጢጣ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/kewollotita
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
👉https://t.me/abu_zekerya52
ሱናን አጥብቀህ ያዝ
ሱናን አጥብቀህ ያዝ
ወንድሜ አትፍዘዝ
በባጢሉ ሜዳ ገብተህ አትዋልል
ዉዱ ነብያችን ሁሉን አድርሰዋል
የነብዩን ሱና አጥብቀህ ያዝ አድርገዉ
ትእዛዞቹንም በደንብ ተግብረዉ
ነገ የቂያም ቀን መዳኛዉ ይሄ ነዉ
በዱንያ አትታለል እዚሁ ቀሪ ናት
ጊዜህን አታጥፋ ለዚች ትንሽ ሰአት
ጠፊ ለሆነችዉ ለዉሸቷ አለም
ወንድሜ በርታልኝ በሱና ላይ ጠንክር
በቢድአ ሰወች አትደነጋገር
🥀💐🥀🌿🥀🌿☘️🌺🌹🥀
አይዞህ ወንድሜ ሱናን ስትከተል ብዙ ነገር ቢሉህ
መከራና ችግር ቢደራረብብህ
አላዋቂ ሰወች ቢያደነጋግሩህ
ወላሂ ወንድሜ እንዳትሰማቸዉ
የነብዩን ሱና ዝም ብለህ ተግብረዉ
ሱናን አጥብቀህ ያዝ ገደል እንዳትገባ
ገለጥ አርገህ አንብብ ግራ አትጋባ
ለወዳኛዉ ቤትህ በደንብ አርገህ ገንባ
ስለ ዱንያ ህይወት ብዙም አትጨነቅ
እዚሁ ቀሪ ናት ብዙም አትዘልቅ
ቢድአና ሽርክን በደንብ ተጠንቀቅ
ወዱ ነብያችን አጥብቀዉ አዘዋል
አደራ ሱናየን ብለዉ ተናግረዋል
ሱናን ጠበቅ አርገዉ
ቢድአን ራቀዉ
እስኪ አንተ ወንድሜ ስማኝ ልንገርህ
እዉቀትም ባይኖረኝ ትንሽ ላስረዳህ
የረሱልን ሱና ያላገናዘብከዉ
ከስር መሰረቱ በደንብ ያላየኸዉ
ሱና ነዉ በማለት የምተገብረዉ
ከየት አምጥተህ ነዉ ዱቤ የምትወግረዉ
የትኛዉ ሰሀባ ሲወጎር አየኸዉ
አቡበከር ኡመር ኡስማን ወይስ አሊይ የቱን ነዉ ያየኸዉ
እነሱ ሳይሰሩት አንተ የሰራኸዉ
መልካም ሊሆንልህ ማን ነዉ የፈቀደዉ
መዉሊድን ማዉጣት ሱና ነዉ ያልከዉ
በየ አመቱ ለነ ሸህ ንጉስ የምትገብረዉ
🥀🌺🌿🌹🍁🌷🍂🥀🌺
ዱቤን ስለወገርክ በትልቅ ከበሮ
ሱና ነዉ ልትል ነዉ አንተ ሰዉ ዘንድሮ
ወንድሜ ልንገርህ ወላሂ ከልቤ
ነብዩን ማወደስ አይደለም በዱቤ
ዱቤን እየወገርክ ሽርክን አጠራቅመህ
ነብዩን ወዳጅ ነኝ ብለህ ታወራለህ
ይሄ አይጠቅምህም ወንድሜ ልምከርህ
ወንድሜ አትታለል በዱንያ ብልጭልጭ
በባጢል ባለቤት አንተ አትበሳጭ
ስለ ድንህ እወቅ
ሚስኪን ወላጆችን ከሽርክ አስጠንቅቅ
🌹🥀🍁🍂🌿🥀🍁🌺🌹🍂
አንት ጀግና ወንድሜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ
በማይጠቅምህ ነገር ገብተህ እንዳትፈዝ
ሱናዉን ተግብረዉ በደንብ ጠንክረህ
ከአለባበስህ እስከ አመጋገብህ
አንት ጀግና ወንድሜ በል በሱና ተዋብ
ለዱንያ ህይወት ጭራሽ አትሰብ
እዉቀትህን ቅሰም ከጀግና ኡስታዞች
ከነዚያ ብርቅየ ድንቅ ከሆኑ ሰወች
አደራ እያልኩኝ እጨርሳለሁኝ
ስህተቴን አይታችሁ አደራ እንዳታልፉኝ
የሰዉ ልጅ ነኝና እሳሳታለሁኝ
🥀كتبت هذا ✍️✍️✍️
🥀ام ريان بنت حسن🥀
ከወሎዋ ጢጣ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/kewollotita
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
👉https://t.me/abu_zekerya52