እህቴ ልምከርሽ
ንቂበት አትሸወጅለት
አንችን ሊያዘናጋ በውስጥ ከመጣ
አላህን ሳይፈራ ከሆነ አይን አውጣ
በሒወቴ አትግባ ባክህ አትቅረበኝ
የተውሂድ አንበሳ የኔቃቤ ጀግና ነኝ
በጉዞ ላይ ያለሁ ጧለበል ዒልም ነኝ
በመንገደ ገብተህ እንቅፋት አትሁነኝ
ብለሽ መልሽለት የኔ ውብ ጀግና እህቴ!!!
https://t.me/abu_zekerya52
ንቂበት አትሸወጅለት
አንችን ሊያዘናጋ በውስጥ ከመጣ
አላህን ሳይፈራ ከሆነ አይን አውጣ
በሒወቴ አትግባ ባክህ አትቅረበኝ
የተውሂድ አንበሳ የኔቃቤ ጀግና ነኝ
በጉዞ ላይ ያለሁ ጧለበል ዒልም ነኝ
በመንገደ ገብተህ እንቅፋት አትሁነኝ
ብለሽ መልሽለት የኔ ውብ ጀግና እህቴ!!!
https://t.me/abu_zekerya52