ሼይኽ ሷሊህ አሉ ሼይክ የመዝረዓ ወንድሞችን እያናገረ ይመስላል
==========================
ሼይኽ ሷሊህ አሉ ሼይኽ
ሼይኹ ተኽጢእ ያደረገው ለፍዙን እንጂ ሽርክ ላይ ተጨማልቆ ሙስሊምነው የሙስሊም ሙዓመላ ይደረጋል እያለ አይደለም ።
እሱ የሚጠቀመው ብዙ ጊዜ በዚህ ለፍዝ ነው ከሽፉ ሹቡሃት ደርስ ላይ እንደተናገረው ።
كفر الظاهر وكفر الباطن
ሌላ ቦታ ላይ ስለ ዑዝር ቢል ጀህል በተመለከተ ያስቀመጠውን ተቅሪር እንካችሁ ብለናል።
እኛ ማድረስ እንጂ ተውፊቁ በአላህ እጅ ነው ።
===============================
ኡዝር ይሰጣል ስትሉ በምንድን ነው በዱኒያ ነው ?
በአኺራ ነው ?
ለቅጣት ነው ?
ለግድያ ነው ?
ሙስሊም ለማለት ነው ? =============================
قال الشيخ صالح آل الشيخ: –
......الكلمة نفسها ليست واضحة (عذر بالجهل)
↩️
عذر بأي شيء بأحكام الدنيا أو بأحكام الأخيرة ؟ ↩️ عذر بالجهل في قتالهم أم في تعذيبهم؟
↩️ ويعذرون بمعنى أي شيء ؟
يعني لا يكفرون هذا معناه يعني لا يكفرون إذا كان عذرا بالجهل يعني لا يكفرون؟
↩️ هذا له حال يعني لا يقاتلون؟
فالكلمة تحتاج إلى وضوح وبيان.
لأن الذين جمعوا كلام أهل العلم فيها ليسوا بفقهاء لا يفهمون معنى الكلام ولا موارد الكلام ولا دلالته وما لا ينفع , تارة بجمع كل الذي له،
ويعرض عن غيره، أو يفسر الأشياء ويقتطعها،...... الأصل أن من قام به الكفر فهو كافر،
المتلبس بالشرك الأكبر ما تعتبره مسلما،🔴 ሼይኹ ሽርክ በሰውየው ላይ ቁሞበት በግልፅ ንግግር ሙስሊም አይባልም እያለን ነው ።
ምሳሌውንም እንብብ ↩️
رأيت واحدا يطوف حول القبور، يذبح لغير الله، يستغيث بغير الله يعتقد في الأولياء أنهم ينفعون....إلى آخره فهذا إذا ذبح، تأكل ذبيحته ؟‼
أنت تعرفه بعينه هذا يذبح لغير الله يستغيث بغير الله، إذا ذبح هل تأكل ذبيحته؟ ‼
ለዚህም ነው የነጅድዮችን ካፊርም አይባል ሙስሊምም አይባልምየሚለውን ሲናገር በዟሂር ካፊር ናቸው እንጂ ሙስሊም አይባሉም የሚለውን ደግፎ የሄደው ።
لذالك بعض أهل العلم يرى أن من أئمة الدعوة من يرى أن هؤلاء يقال عنهم إنهم كفار ظاهرا، ولا يكفرون باطنا حتى تقام عليهم الحجة وهذا القول قريب....
አይ መዝረዓ ይህቺንም ነሽሯት እስኪ ........
✍ نقله أخوكم أبو عاصم محمد
https://t.me/beyanoch/437