أبوعبدالله سعيد(ሃይቅ)


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይገዳዕዋዎችናየተለያዩ ዳዕዋዎችና ቂረዓቶች የሚተላለፍበት ቻናል ስለሆነ
አድ
ሸር
በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👉ገረመኝ ዘንድሮ👈

✍ አንድኛውን አንዱ ሲያበድኧው ዱሮ፣
አሁን ባንድ ሳየው ገረመኝ ዘንድሮ፣
እንኳን ገላገለን ከንድህ አይነት ኑሮ።
✍ ጀማልን ፦ በሂዝብያ ሳይቀር ተችቶታል አብራር፣
በጣምም ገረመኝ አሁን ሲደናበር።

✍ተውባህ የት አለና ለዚያ ለትችትክ፣
ከጀማል ጋ አሁን እንደት ተቀላቀልሀክ።
✍ ንግግር አትችል እንደ ኤሊ አዝጋሚ፣
አይቸ አላውቅም እንዳንተ አይነት
ጋሪ።
✍የጀማል ድሞርኪ የጀማል ምርኮኛ፣
አብራር አትጠቅምም ውረድልን ከኛ።
✍ እኛ መች ተጨነቅን በእናንተ ጉዳይ፣
መች ስንወረውር እውሻ ላይ ድንጋይ።
✍ ጎበዝ ከሆናችሁ ቁጭ ብላችሁ አቅሩ፣
በየመድረኩ ላይ ምንድን ነው አሽሙሩ።
✍ 1000ጊዜ ተክፊር ብትል በየቀኑ፣
የሚሰማህ የለም አዩሃል ሙፍቲኑ።

https://t.me/abuabdilah11


ሸይኽ የህያንና ኢማም ፈወዛንን ስማቸው
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️___⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

قال أحدهم عن الإمام البربهاري رَحِمهُ اللهُ عنده نزعة تكفيرية وعنده شطحات في العقيدة؟
=======
الجَوَابُ: هذا ما هو بالبربهاري، كل أئمة أهل السُّنة يقولون عنهم تكفيريين، الإمام أحمد قالوا إنه تكفيري؛ لأنه يرى كفر من ترك الصلاة، قالوا هذا في غير البربهاري، فلا عبرة بهؤلاء؛ لأنهم يريدون أن الناس يكونون على ما هم عليه وليس هناك نواقض للإسلام، يقولون ما في نواقض للإسلام كل الناس سواء من قال أنا مسلم فهو مسلم ولو ما صلى ولو فعل ما فعل من نواقض الإسلام فهو مسلم.


👇------👇--------👇

⭕️➽ታዳ  ባለ  ሸርሁ  ሱናውን  ኢማሙል  በርበሐሪ  የተክፊሪ   አመለካከት  አለበት  እያሉ  እኛን  ሰለፍዮች  ይሉናልን ....❓


⭕️➽ በርበሐሪን  ብቻ  ሳይሆን  እነ  ኢማም  አህመድንም  ተክፊርዮች  ብለዋቸዋል  እያሉን   ነው  ኢማም  ፈውዛን ....❗️ ቀደምቶችን  በዚህ  የሚገልፁ   ሰዎች  ይቀፉኛል  ።  ወዴህ   ብታብድም   ብትሰክርም   እንኳን  እኛን  ሚስኪኖቹን  የኢማም  አህመድ  የተማሪያቸውን  ተማሪ  የተክፊሪ  ግፊትና  በጣም  ብዙ  አጉራ  የዘለለባቸው  ነጥቦች  አሉ  እያለን  ነው  .....

➽አ  የ  ህ    ይሔንን  ይዘው  ያደጉ  የኢርጃእ ባህር  ውስጥ  ገብተው  ይዋኙልካል  ......❗️


------

የአድስ አበባው የደዕዋ ጉዞ

🔺🔺 ወንድሞች አሉን በጎሮ በአድስ አበባ በደቡብ በሰሜን የዘረኝነት ስሜቱ የሌለባቸው ጤነኞች የኢርጃኡን ቡድን እርግፍ አድርገው የጣሉ ሱና ወዳድ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ወንድሞች አሉን።


====⭕️ =====⭕️


🔺➽https://t.me/Al_Menjeniq

====

⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/1453


⛔️👉 በቁጭት ሙቱ የሰለፍያ ደእዋ ዛሬም አብባለች በ ሰለፍያ ኡስታዞች ደምቃለች

ዛሬ
     ጎሮ

ዛሬ
      ጎሮ

⛔️በ አድስ አበባ ""ጎሮ ቢላል"" መስጅድ ( ጎሮ )

ሁሌም ጥሪያቸው ተውሂድ ነውና

👉ኡስታዝ አቡል አባስ አህመድ በዝች በ አጭር ሰአት

‼️‼️ድናችን ላይ ጠንካራ መሆን‼️‼️

ይለናል ................

👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq


https://t.me/Al_Menjeniq


-----

አብራር የተወዛገበበት አነጋገር

⭕️👌 ሰው መቅለል ሲጀምር በምንገድ ዳር ይሸናል አሉ ....❗️

-----


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
⛔️👉ለ ጮኸ ውሻ ሁሉ ድንጋይ አይወረወርም

-----------------------------------

👌እንደሚታወቀው የሰለፍያ ደእዋ ስትቋቋምም ስትቀጥልም ተቀዋሚወቿ ይበዛሉ፣ ከየ አቅጣጫው ይጮሀሉ ነገር ግን በጭራሽ ሊያቆሟትም ሊገቷትም አይችሉም

👌በ አላህ ድን ላይ እስከሆንክ ድረስ ዙሪያህን እሾሆች መብዛታቸው፣ #ቀያይም፣ #ጥቋቁርም፣ #ዝጉርጉሩም፣ #ወፋፍራም #ቀጫጭንም ብቻ ምን ልበልህ ውሾች በሙሉ መጮሀቸው አይቀርም
ነገር ግን የፈለገ ቢወፍር የፈለገ ቢቀላም የፈለገ ቢጮህም ለሁሉም ድንጋህን አታባክንም‼️ ምክንያቱም መጮህ አንተን አይጎዳህም፣ መወፈሩም አይጎዳህም፣ መጥቆሩም መቅላቱም አይጎዳህም ግን መቶ ልንከስህ የሚለውን ግን ዝም አንለውም እንደ አመጣጡ የብትር ናዳ እና #ድንጋይ ጎርሶ ጥርሱን አውልቆ ይመለሳል‼️‼️

👌ግን የሚገርመው የባጢል ሰወችን አላህ በውሻ ሲገልፃቸው እና እኛ በትክክል በተጨባጭ ስናገኘው ተገረምን

አላህም እንድህ አለ👇👇👇👇

(....فمثله كمثل الكلب إن تحمل عليه يلهث أو تتركه يلهث.....)

""..የነሱ ምሳሊያቸው እንደ ውሻ ነው ብታባርረውም ብትተወውም ምላሱን ማውጣትና ማለክለክ አይተውም ....""""

👌ልክ እንደዚህናቸው በዱንያ ጥማት የታወሩ በዘር በሽታ የቆሸሹ የሆኑ ምብተድአወች እና ሂዝቢዮች በሰለፊዮች ላይ እንደ ውሻ ካለ ምንም ምክንያት እንደሚጮሀው እነሱም ሀከዛ ምንኛ አመሳሰላቸው‼️‼️‼️

👌ደሞ የሚገርመው ሲጮሁ ካለ ምንንንንም መረጃ አንድ እንኳ ሳይጠቅሱ ዝም ብሎ ብቻ መለፍለፍ መለፍለፍ ተክፊሪ ተክፊሪ ተክፊሪ

ገርሞ የሚገርመው ደሞ እንደዛ ሲለፈልፋ ሲያወሩ መረጃው ምንድነው ብሎ ብሎ የሚጠይቅ አንድ ሰው እንኳ መጥፋቱ።

ልክ እንደ እስፐንጅ ናቸው:—እስቦንጅ ውሀም ውስጥ ንከረው ሽንት ውስጥም ንከረው ወተት ውስጥም ንከረው መምጠጥ ነው ለምን ብሎ አይቃወምም አልመጥምም አይልም ከዛ የሚገርመው ልክ እንደነዚ ሰወች እስቦንጁ የመጠጠውን እንደሚተፋው እነሱም ሀከዛ የመጠጡትን መትፋት ብቻ‼️‼️

👌በዚ ዘመን በዚ ሰአት ለምን እንደት ብሎ የሚጠይቅ ሰው ይጠፋል። ተናጋሪውስ ስጋ እንዳየ ውሻ ጮሀ አዳማጩ እንደት ውሻውን ማባረር ያቅተዋል ሲበላ እያየ ዝምምም።
ምንም ሀሞት የለላቸው ለድን ቅናቻ የለላቸው ድንዝዝ ያሉ ሙሪዶች አላሁል ሙስተአን‼️‼️‼️

👌ለማንኛውም ያላችሁትን ብትሉ እናንተ እኛ ዘንድ #የትንኝ ክንፍ ያክል ቦታ የላችሁም ከምንም አንቆጥራችሁም والله بالله تالله ....ትንሽ እንኳ አይሰማንም አትልፋፋፋፋፋ

⛔️የያዝነውኮ የነብይ ደእዋ ነው ተዳ ነብያቶች ያን ያክል ሲባሉ ያን ያክል ሲደበደቡ ያን ያክል ሲባረሩ ምንንንንንም አልመሰላቸውም አይደል⁉️ ጥሪያቸውን ቀጥለዋል አይደል⁉️ ሀከዛ እኛም ያላችሁትን ብትሉ ምንም አይመስለንም‼️ ደእዋችንን እንቀጥላለን‼️በል እንደውም ጩሀታችሁን እንደ #ውሻ ጩሀት ነው የምንቆጥረው ‼️‼️

👌አላኩሊ ሀል የናንተ ልፍለፋ ደእዋ ሰለፍያን ምንንንም አይነካትም አንድ ፀጉሯን እንኳ አታንቀሳቅሱም። እንኳን አድስ አበባ ከ አድስ ዙሪያም አይቀርም ሙቱ ቢغዚኩም

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አቤት ቅናት አቤት መቃጠል
ደእዋይቱ ማበቧ ላይቀር

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
.....أخوكم أبو قتادة
................................................

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq


https://t.me/Al_Menjeniq


أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
የሪል ስቴት ቂርአት መነሻ
👇-------👇--------👇

طسم 1️⃣ تِلْكَ آَيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ 2️⃣


--------

👇--- ለቀጥታ ስርጭት ---👇
https://t.me/AbuNamuse


አቡ አብዲላሂ ሰይድ dan repost
አል-ፉርቃን መስጅድ በሃይቅ ሱሉላ በምትባለው ቦታ ያሉ የሰለፍዮች መስጅድ ስትሆን
በዚችም ቦታ የሰለፍዮች ዳዕዋን ተደራሽ ለማድረግ የሁላችንም የድን ግደታ አለብንና
ወንድም እህቶች ይችን የሰለፍዮች ቻናል

አድ
አድድ
አድድድ
አድድድድ
በማድረግ እናሳድጋት

የሰለፍዮች ዳዕዋ በማንኛውም የአለም ክፍል በማድረስ ድናችንን እናግዝ

አድ
አድድ
አድድድ
አድድድድ

እናሳድጋት

https://t.me/Mesjidel_furqan_sulula_wolo/903


https//t.me/abuabdilah11


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
⭕️--☝️-   ክክክክክ  ☝️-⭕️
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

አንባቢ ስትሆን መረጃህ ያምራል


⭕️ የብን  ዑሰይሚንን  መንሐጅ  ተህሪር  ያደረገው  ዶክተር     ማነው  ...❓


መርጦ  አልቃሽ   መርጦ  ተቆጪ

በሐበሻዎቹ ሙርጅአዎች መሸወድኮ  ድሮ  ቀረ   ሸህነት  አሁንማ  ተነቃቅተን ....❗️


➽እስኪ  ሸይኽ  ዩሱፍን  ተናገሩት
  ክክክክ


❓....الدكتور  العنقري ....


ተህሪር ያደረገበት ይህ ነው አንብቧት የዓሊም ኪታብ ነው ....
👇---------👇-----------👇
⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/1446


🔴 👉 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ .........


⭕➢https://t.me/AbuNamuse


⛔️በቃ ምን ልበላችሁ

⛔️ለመግለፅ ቃላት ያጥራልንደ

------------------------------
⛔️ሂጅራ መስጅድ ሞልታ የ ብርቅየ ኡስታዞቿን ደእዋ እያስተጋባች ነው


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጎሮ አሸበረቀች
በውድ ልጆቿ ተውሂድን አንጋሾች ፥
ደፋ ቀና የሚሉ የሃቅ ዘበኞች
የሚተናነሱ ወንድም ለወንድሞች ፥
ተውሂድን አንግበው ሸርክን ተዋጊዎች
በተመዩዛቸው የትም ታዋቂዎች
በሩቁ ስታዩ ሱናን አብሳሮዎች
በጣም ብርቱ ናቸው በአህሉል ተሃዙቦች
ስማቸው ሲጠራ በሩቁ ደንጋጮች
አኩርፏቸው አሉ ሃቅን ሲጫዎቱበት
በጊዜ ቶብቱ እኔ አቶ ሸህነት ፨፨፨፨
አልሃምዱሊላህ ፏዋዋዋዋ ብላለች ጎሮ
ኒብራሳችን መቷል ሊመክረን በአንክሮ
^^^^^***^*
ወንድሞች መተዋል ጎሮን ሊያሳምሯት
ገባ ገባ በሉ አብረን እናድምቃት


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👌 ይህ  ዲን  ነው
=========
--
_
        ሰለፊ  ማለት  በሰለፎች  የአቂዳ  ክፍሎች
በትክክል  ሰለፎችን  የተከተለ  ነው።
----

ሰለፍያ ማለት አሁን ላይ ሰለፊ ነን እንደሚሉት መተሃዚቦች አይደለም።

للشيخ  الدكتور أيمن العنقري

#ከአሸሪዓ_ሊል_ኢማም_አልአጁሪ ደርስ የተወሰደ

https://t.me/beyanoch/1210
https://t.me/Al_Menjeniq/1420


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
--

በተመሳሳይ ሰዓት የሙሽሪክ ጠበቃ የጀማል ሙሪድ አያደክምህም .....❓
🔺=======👌=======🔺

#ቁጥር_79=🔺=#ፈውዛን_30
👌=======🔺========👌


👌--እኔ ሽርክ አልሰራሁ እያልክ ከቀብር አምላኪ ሙሽሪክ መጥራት ያቃተህ ዝርክርክ በተለይ የምትከራከርላቸው የፌደራል ሽርክ የብን ዓረቢ ዓዚር የአህባሽ ጠበቃ ራስህን ፈትሽ ኩፍር ላይ ነህ ....والله وبالله وتالله ኩፍር ውስጥ ነህ ውጣ ቶብት ....❗️

------

👌ዑለሞችን ስማና በራስህ ፍረድ በኛ አትበሳጭ ሰማይ ብትዘል ምድር ብትገባ ከህሌናህ አተመልጥም ። ስትዋሽ ስትቀባጥር አትኑር ተስተካከል ።
-------


👌https://t.me/Al_Menjeniq/1416


الإستقامة على المنهج القويم አል ኢስቲቃማ አላመንሀጂልቀዊም dan repost
መውሊድ በኢስላም ምንድን ነው?
So‘rovnoma
  •   ሱና
  •   ቢድዓህ
  •   ኺላፍ አለበት
  •   ሁሉም
280 ta ovoz


العلامة النحرير الشيخ عبد العزيز الراجحي حفظه الله ورعاه وأطال عمره في طاعته وعبادته


السؤال:

 هل يعذر من يطوف بالقبر أو يفعل شيئا من وسائل الشرك بالجهل، أي: إذا كان جاهلا أن ما يعمله شركا، أرجو التفصيل؟

الجواب:

هذا فيه قولان للعلماء، بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هم أهل الفترات قبل بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هؤلاء فيهم كلام لأهل العلم، أنهم يمتحنون، لكن بعد بعثة النبي -صلى الله عليه وسلم-، وبعد نزول القرآن، الله تعالى يقول:َ (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا) 
الله بعث الرسول وأنزل القرآن، فهل يعذر المشرك إذا لبس عليه كأن يطوف بالقبور ويدعوها من دون الله، ويذبح لها، لكن لبس عليه علماء الشرك فصار مغطى عليه الحق ، ولا يبصر الحق ولا يعلمه بسبب  تلبيس علماء السوء، الذين يلبسون عليه، ويحسنون له الشرك.


قال بعض العلماء: إنه يعذر في هذه الحالة، ولكن يعامل في الدنيا معاملة المشركين، لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، وفي الآخرة أمره إلى الله، حكمه حكم أهل الفترات، وهذا هو الذي ذهب إليه الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله قال: لا نكفر أحدا حتى تقوم عليه الحجة, و قال آخرون من أهل العلم: إنه لا يعذر أحدا بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  لأن الله يقول: (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا)  وقد بعث الرسول، وأنزل القرآن، والقرآن يتلى والنصوص واضحة في بيان الشرك والتحذير منه، فلا يعذرون هما قولان لأهل العلم، ذكرهما شيخ الإسلام ابن تيمية وغيره، وعلى كل حال من يقول إنه يعذر، يقول: في الدنيا يعامل معاملة المشركين بمعنى أنه لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، ولا يتصدق عنه، ولا يحج عنه، ولا يدعى له بالمغفرة والرحمة، أما في الآخرة فأمره إلى الله.

----------🔺     🔺--------


🔺🔺  አዳምጧት 🔺🔺
https://t.me/Al_Menjeniq/1409

------

⭕️➽ https://t.me/Al_Menjeniq


------


⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/1410


👉የጫርኩት እሳት ፈጀኝ👈

✍ እንደዚህ ሳይመስለኝ ስጭረው እሳቱን፣
የኔ አልበቃኝ ብሎ ስንቱን አቃጠልኩኝ።

ምነው የዛን ጊዜ ቢቀርብኝ እሳ፣
ዝም ብዬ ብቀመጥ እሱን ከማነሳ፣
መች እገባ ነበር እንድህ ያለ አበሳ።

አዬዬዬ የዛን ጊዜ አርፌ ብቀመጥ፣
እሳቱንም ጭሬ ላልጋገርኩ እንጀራ ላላበሰልኩም ወጥ፣

እኔኑ ሊፈጀኝ ተመልሶ እሳቱ፣
አልበቃኝ አለና እኔ መሳሳቱ፣
በእኔ ምክንያት ተቃጠለ ስንቱ።

ብዙ ከማወራ አርፌ ብቀመጥ፣
ዝም በሉት እያልኩኝ የደሴውን ለቂጥ።

አልኩት ተክፊርዩ ከዚህም አልፌ፣
መቸም ዚኘ የለውም ቀዳዳ ነው አፌ፣
ኧረ ጠቀጠቀኝ ሆኖብኛል መርፌ።
መንጀኒቅ እያለ እኔ መች ተርፌ።

ተናገርኩ ለየመን እኔም አልችል ብዬ፣
ዘንቼ ልቀመጥ ተክፊርይ አስብዬ።

ብቻውን ላስቀረው ነበረ ምኞቴ፣
ግን አልተሳካልኝም ተሰብሯል አንገቴ፣

ወገቤም አልቀረ ዞሯል በደረቴ፣
አሁን ይሰማኛል ወርዷል ከአንጀቴ፣
በጣም ይቆጨኛል መረጃ ማጣቴ።

10አመት ሙሉ የመን ተቀምጨ፣
ሩዜን በስጋ ከምመጣ ግጨ ፣
ኧረ ምን ሊሰራ ቢንጠለጠል ቦርጨ፣
እሱ እዚሁ ሆን ጣለኝ እያጋጨ፣

የመረጃ ሰው ነው አልሞ ሚተኩስ፣
ጀግና ነውوالله እሱም አቡ ኒብራስ፣
ኩራት አሰቃየኝ እኔም ለመመለስ፣
ብዙ ሰው አጥምሜ እስከዛሬ ድረስ።

በጣም ተመቀኘሁ ቅናት አሰከረኝ፣
የጫርኩት ረመጥ ተመልሶ ፈጀኝ።

ማን ይመስላችኋል ይሄን ሰው እወቁት፣
እኔ ከምናገር እናንተው ገምቱት፣

መቸም አይጠፋችሁ ከሊሳነል ሃሉ፣
አጭበርባሪው ጀማል ይሄን ይመስላሉ።

ሂዳያ ይስጠዎት ወይ ጀርባዎን ይምታ፣
ሃያሉ ፈጣሪ የአለማት ጌታ፣
በሳቸው ምክንያት ስንቱ ሰው ተምታታ።

አዎ አቶ ጀማልን ፈጅቶታል እሳቱ፣
የጫረው ረመጥ ገብቶ ከቲሸርቱ፣
እንደፊቱ አይደለም አሁን ላይ ጩኸቱ፣
ቀለሃው አብቅቷል ጨርሷል በእውነቱ፣
በጀግናው ኡስታዜ ተጋልጧል ዉሸቱ።

ሸይኹና አቡ ኒብራስ አይዞህ ኡስታዜ፣
ሁል ጊዜም ቀጥ በል አይንካህ ትካዜ።

أخكم أبو عبدالله سعيد
https//t.me/abuabdilah11


🔺ጎመን ጥላ ሁኖ አያውቅምና ወደ ዋርካዎቹ ጠጋ በል ሸክነት .🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️========⭕️========⭕️

🔺نصب المنجنيق على هدم شبهات الماذق المارق🔺

---------⭕️ سلسلة ⭕️------
الدفاع عن علمآء السنة من كذبات المرجئة
المعاصرة
👌========⭕️========👌


⭕️➽በታላቁ ዓሊም ዓብዱል ዓዚዝ አራጂሒ ላይ የሚቀጥፉ የየመን የኢርጃእ ቡድኖች የሚያምታቱባቸውን ነጥቦች ደሰሳ ተደርገዋል ....።


👌➽ ዑለሞች ላይ  የሚጫኑ  ማጭበርበሪያዎች ይጋለጣሉ  አንተም  የቀጣፊ  ረዳት  እንዳትሆን  አሳምረህ  አዳምጥ .....❗️
-------

👉ሁለት ቀውል አላቸው እራጂሁ ይሄ ነው የሚባል ነገር የለም❌❌❌ኢማም አራጂሒይ አንድ ቀውል ነው ያለው አለቀ ደቀቀ ❗️‼️

ለይ ለይ ለይ‼️‼️‼️
👉ለ ተስሚያ(ለስያሜ) እና ለ ኢቃብ(ቅጣት) ይለያያል

----   ክፍል === 0️⃣2️⃣ ----
🔺=======🔺=======🔺

👌የታላቁ ዓሊም የሸይኽ አል_ራጂሒይ ንግግር  ግልፅ ሆኖ  እያለ ለመጠምዘዝ  መፈራገጥ  ትርፉ  መላላጥ  ነው ና   ባትሞክሩት   ይሻላችሁ   ነበር  👌
======
ርዝመት =1:10 :05 ➽ደቂቃ

👌🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1409

https://t.me/abuabdilah11


አየ የኔ ነገር
👆👆👆👆👆👆

አየ የኔ ነገር ሆነ እሪ በከቱ
ሲታገሉ እያየሁ ለክብር ሲሞቱ

የጥላቻ ክተት አውጀው ሲከቱ
ተኩስ ሊጀምሩ እነሸህ ውሸቱ

ሮኬት ልመና በየመን ሲዘምቱ
ጥላቻን ዘግበው በውሸት ሊመቱ
ከነሱም ካለፈ ከየመን ሊያስመቱ

አይቸም ሰምቸም ውስጤም እያወቀ
አምሮየም አዘዘው እጀም ለቀለቀ

ሙስጦፋም ካፊር ነው አለቀ ደቀቀ
ተከታዩም ያውነው ብእሬ ደመቀ

እያልኩ ስለፈልፍ ያለ አንድ መረጃ
የመዝራአው በሬ ሳይሰጠኝ ጠመጃ

ለሱክብር ብየ መዋጋት ጀመርኩኝ እንደ ቀዳም ጥጃ
ሙስጦፋ አደረገኝ ጉልቻ ለምድጃ
በደምስሬ ገብቶ ወጋይ በመረጃ

አርፋለሁ እንዳልል ሰው ይታዘቡኛል
ተውበት አላደርግ ሰው ይስቅብኛል

አፌን ዝም አላደርግ ይሳለቅብኛል
ሀቁን አልናገር ጀማል ይገለኛል

እንደቁላል ሌባ የፊጥኝ ያስረኛል
የመኖች የሱሀይል ሞት ይፈርዱብኛል
እስኪ መላ ስጡኝ አረኔስ ጨቆኛል

በደል ውሸት ቀመር ሁኖ እያወኩት
መቀደድ አማረኝ ምላሴን ለቀኩት

ቀዳዳው ሲቀደድ እኔም ተከተልኩት
መሰሪ መሆኑን ጠንቅቄ እያወኩት

የቅሬውም ዋሺት የመንን ያሸናት
በጥቅም አፍኖ ቤት የገነባባት

ፈትዋ እያሰጠ ለራሱ መሪነት
ከሱ ያገለለን ሲያከፍር አየሁት

ግን ምን ልሁን ይሄን አላሰብኩት
ሸህ ልባል ነበረ የኔማ ፍላጎት

ጡርባው በቅሬው ማስተዳደር ያዙት
ዙሪያውን ከበበ በየትስ ሊያመልጡት

እኛ የሱ በጎች የማንጮህ ጅሎች ተኩላው እየበላን የምንሳደበው የጀግኖችን ጀግኖች

አረ አረ እኔስ ጨነቀኝ መረጃም ጠየቁኝ
የመንን አምኜ ሸኾቹም እራቁኝ

እነሱም ጨቐቸው  ሳይ ይባስ ጨናነቀኝ
ሰበብ ፍጠርና ያረቢ ገልግለኝ

እያልኩ ዱአ ላድርግ ሌላ አማራጭ የለኝ
ከየመን ሸኾቹ ተባብረው ሊቀብሩልኝ

ደስብሎኝ ሲያበቃ ጭራሽ ያልጠበኩኝ
ጭራሽ እነሱምጋ ጭንቀትን አየሁኝ

እንዳይነቃብኝ ብዙ ለፈለፍኩኝ
መናገር አቅቶኝ አየር እያጠረኝ

ላቤም እየመጣ  ጭንቀቱም ወጥሮኝ
እሪከርድ አድርጌ ለጡርባው ነፊ አፋጥኔ ላኩኝ

ለካስ ጨንቆት ነበር እኳሱ ያስገባኝ
ሲያቀራ በክለብ ሌላም አልሰማሁኝ

ትንሽ ስለሞከርኩ እኔም ግራ ገባኝ
ግራ ክንፍ ቀኝ ክንፍ እያለ ሰማሁኝ

ግን መጨረሻ ላይ ምንም አልፈጠርኩኝ
በሱ አገዛዝ ቅረ ተይጀ ቀረሁኝ

አጅብ

የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል
የወለደች ለት ገደል ይገባል

ሲሉ ሰምቸ እያወራሁኝ
ጥልቅ ብየ እኔም ቀረሁኝ

ማመንም አቃተኝ ሙስጦፋ አስገረመኝ
ለሀቅ መቆሙን ገና አሁን አወኩኝ
ተልባ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ እያለ ሲወቅጠኝ

ለኬ ክብር ነበር መንገዳችን አልኩኝ
ለሀቅ የቆመ ለክብሩ የማያስብ እሱንባይኔ አየሁኝ

ምነው ጀግንነቱን ቢሰጠኝ እያልኩኝ
ሌት ቀን እየቆምኩኝ ምኞቴን ቀጠልኩኝ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

የመዝረአው ቡድን እና የሙተሰቲሩ
አጃቢ የጦር ሀይል ከየመን እና
ከሌላ ቦታ የተውጣጡ ሲተረተሩ
ቆይተው ነበረ

አሁን በዚህ መልኩ ታዩ ሲሸበሩ ሁሉም በየግሉ ምን ይሆን ሚስጥሩ
ብለው ሳያጣሩ

በጡርባው መሪ ታዘው ሲናገሩ
አሁን ላይ እዯቸው ከየመን ጀምረው ሲደነባበሩ
👇👇 👇    👇
ከማል ሙሀመድ



👌➽https://t.me/Al_Menjeniq


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
⛔️👉አብደል ሀሚድ ድሮና ዘንድሮ

----አቤት መምታታት———

👇👇👇
⛔️ድሮ .....

👉እኔ በ ሸህ ሙቅቢል አካሄድ ላይ ነኝ

1⃣—ሽርክ የሚሰራ ሰው በዱንያ ሁክሙ ሙሽሪክ ነው አኼራ ላይ ኡዝር ካለው ኡዝር ይሰጣል ከለለው ከ እሳት ባለቤቶች ይሆናል

2⃣—ነገር ግን የሪዳ ቅጣት ልንቀጣው ከሆነ ጅህልናውን ማስወገድ ግድ ነው

3⃣—ቀብር አምላኪ ካፍር

4⃣—አይሁድ ካፍር

5⃣—ነሷራ ካፍር

6⃣—ለምሳሌ አንድ ሰው ሁድ የሚባልን ጣኦት ሲያመል ብናየው። ሁድ ሆይ አጊስኒ ቢል መን ብለን ልሰይመው ነው አለና #ሙሽሪክ

👇👇👇👇👇
⛔️👉አሁን .....

—እሩቅ ገጠሬ ከሆነ አድስ ወደእስልምና ከሆነ #ቢል ኢጅማእ ሙስሊም ተብሎ ይሰየማል

——ክክክክክ አይ ኢጅማእ—

☝️ሙሉ ለሙሉ በድሮው ተቃራኒ

—አንድ ሰው አለህን ቢሰድብ፣ አላህ ኻሊቅ ራዚቅ መሆኑን የማያቁ ሰወች ጋር አብሮ ከሆነ ኡዝር ይሰጠዋል።#ተውበት አድርጓል ግን .....


⛔️👉ታዳ የዚህ ተማሪወች አምታች ቀጣፊ ቢሆኑ ይገርማልንደ⁉️⁉️
አይገርምም። ። ።

--------------------------------
👉በተጨማሪ ከራሱ ድምፅና በተወዳጁ ሸሀችን አቡ ኒብራስ ማብራሪያ ጋር ከላይ ባለው ድምፅ ስሙ

👌https://t.me/Al_Menjeniq

👇👇👇 ዓብዱል ሐሚድ👇👇👇
👌https://t.me/Al_Menjeniq/1403

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

202

obunachilar
Kanal statistikasi