የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድል መጂድ ወርቁ ቻናል


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ
የተወዳጁ ወንድማችን
ኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ ወርቁ
@ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ
ያሉ ደርሶች በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራወች እና ኹጥባዎች የሚለቀቅበት ቻናል
ነው

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




ጣፋጭ ሙሃደራ

07/03/2012
21/03/1441

🌴በወንድማችን አቡሰልማን
አብዱልመጂድ🌴

በአዳማ ኡመር መስጂድ

የالله ትልቅነት በሚል ርእስ 👆


አዲስ ቻናል
ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ ወርቁ حفظه الله تعالى ورعاه
እየተቀሩ ያሉና ተቀርተው ያለቁ ደርሶች፣ሙሀደራዎች ፣ነሲሀዎችእና የቆዬ ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው 👇👇👇
@dawaselefiyabeadamnazrat
https://t.me/abuselmanabdelmejid


🕋 የዙልሂጃ የመጀመርያ አስሩ ቀናቶች

📌 በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ አዳማ {ናዝሬት}
@dawaselefiyabeadamnazrat


🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ደርሱ በስድስት ክፍል ተጠናቀቀ

እጥን ምጥን ያለች ነገር ግን
ውስጧ ያለው ትልቅ የሆን
አንድ ሰው ካለበት ኩፍር ሽርክ
የሚገላግለው አጠር ያለች ኪታብ
ናት

አድ በማረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
@abuselmanabdelmejid
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 06

@abuselmanabdelmejid


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 05

@abuselmanabdelmejid


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 04

@abuselmanabdelmejid


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 03

@abuselmanabdelmejid


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 02
@abuselmanabdelmejid


القواعد الأربعة 📗

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ደርስ ቁ 👉 01

@abuselmanabdelmejid


📘አዲስ ተቀርቶ ያለቀ የአቂዳ ኪታብ 📗

ቀዋኢድ አልአርበኣ የተሰኘው ኪታብ

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه



إن شاء الله በተከታታይ ይለቀቃል 👇👇👇

@abuselmanabdelmejid


🎤አዲስ ነሲሃ 💫የጁሙዓው ኹጥባ ትርጉም

በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

በአዳማ መስጂደሱና 🕌

ከዙልሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት በሚል ርእስ


እጥር ምጥን ያለ ወቅታዊ ትምህት sher join ብቻ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@abuselmanabdelmejid


🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
تفسير سورة الفلق
ምቀኝነት ሀሰድ ያለው አደጋ ክፋት።

በወንድማችን አቡ
ሰልማን አብድል መጂድ ወርቁ
حفظه الله تعلا
ምነኛ ያማረ ምክር ነው
አላህ በሰማነው የምንጠቀም
ያድርገን

ዳእዋው ላልደረሰው በማድረስ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።
@dawaselefiyabeadamnazrat


ከመባዲኡል ሙፊዳ መጨረሻ ክፍል ያለው (አስማኡሏሂል ሁስና ቢአዲለቲሀ)

ከነማብራሪያው

በኡስታዝ 👇
አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

ክፍል (7)

የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇👇

/1476

ደርሱን ለማግኘት 👇👇

@abuselmanabdelmejid


🎤አዲስ ነሲሃ 💫

🌾በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى

👉የመኝታ ዚክሮች

ፕሮግራሙን ለመከታተል join ይበሉ
👇👇👇👇👇
@adamaders
ለማዳመጥ 👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders/1493


تفسير سورة الناس
ተፍሲር ሱረት አናስ
🖕🖕🖕🖕🖕🖕
በወንደማችን አቡ
ሰልማን አበድል መጂድ
ወርቁ
በ105 ሱና መስጅድ
አላህ ይጠብቃት።

ዳእዋው ላልደረሰው በማድረስ
የበኩላችን እንወጣ
@dawaselefiyabeadamnazrat


🎤ጣፋጭ ሙሐደራ 💫
በኡመር መስጂድ 🕌

30/02/2012Ec
13/03/1441ሂ

🌴በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱል መጂድ حفظه الله


ዱኒያ የፈተና ሀገር ናት በሚል ርእስ ቆንጆ ሙሃደራ ነው ይደመጥ👌

https://t.me/joinchat/S0NFFe-7jYhDGuZK


🎁ምርጥ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት🎁


⏰ بعنوان: -استغلال الأوقات
⏰ «ግዜን መጠቀም»

🔜 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى
🎙️ በኡስታዝ:- አቡ ሰልማን አብድል መጂድ አላህ ይጠብቀው።

📆 بتاريخ - ٣ - شوال - ١٤٤٢
📅 ሸዋል - 3 - 1442 ሂጅራ

🕌 في مسجد الرحمن حرسها الله تعالى
🕌በራህማ መስጂድ {ዳለቲ} አላህ ይጠብቃት

تابعوا المحاضرات على الرابط
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel

🌐 https://t.me/mesjidealraman

📲በWhatsApp~group

🌐    https://chat.whatsapp.com/FCPdyX7XCmh0QiKRpLpkSb


أبو عمر عبد المنان جمال dan repost
ያማረ ግጥም ተጋበዙልኝ
قل لمن كان لي حاسڈا🖕🖕🖕
በል ለኔ ምቀኛ ለሆነ አካል እኔ ዘንድ ያለን ኸይር ለጠላ መወገዱን ለተመኝ أتدري على من إسأت الأدب
ታውቃለህ ማን ላይ እንደሆነ ስረአትን ያበላሸሀው እና ያጠፋሀው
أسأت على الله في فعله
አንተ እኮ ስረአትን ያበላሸሀው አላህ ልይ ነው
بأنك لم ترض لي ماوهب
ምክንኛቱም አላህ ለኔ የወሰነውን የሰጠኝን ስላልወደድክ
فجازاك منه بأن زادني
በዚ መነዳህ ከሱ ዘንድ ለኔ ውለታውን በመጨመር
وسد عندك وجوه الطلب
ካንተ ደግሞ በመዘጋቱ የምታገኝበትን መንገድ ።
👇👇👇👇👇👇
@dawaselefiyabeadamnazrat

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

184

obunachilar
Kanal statistikasi