አቡ አዩብ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح أولها))

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ከሰለፍ ዑለማዎች አንዱ እንዲሂ ይላል
"የዱንያን አገር ተጠንቀቋት ከሀሩትና
ማሩት የባሰች ድግምተኛ ናት ሀሩትና ማሩት በድግምታቸው ባልና ሚስትን ነበር የሚለያዩት ድንያ ግን በአላህና በባሪያው መካከል ነው የምትለያየው "
ተስሊየቱ አህሉል መሳኢብ ( 1/248)


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
በከበሩ ቀናት የሚፈፀም ወንጀል
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
"በተከበሩ ቀናት እና በተከበሩ ቦታዎች የሚፈፀሙ ወንጀሎች (በሌላ ጊዜና ቦታ ከሚፈፀሙ ወንጀሎች) የከበዱ ናቸው። ቅጣታቸውም በጊዜውና በቦታው ክብር ልክ (የከበደ) ነው።"

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ

[መጅሙዑል ፈታዋ: 22/189]

*
t.me/IbnuMunewor


قال الشيخ محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله
"""رحم الله امرءا عرف قدر نفسه ووقف عند حده """
አላህ ይዘንላቸውና ሸይክ ሙሃመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ እንደህ ይላሉ """ አላህ ይዘንልት የራሱን ቀድር አውቆ ድንበሩ ላይ የቆመን ሰው""""


Bahiru Teka:
ኢማሙ ሰዕዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
( አንድ ጊዜውን ወጣትነቱን ተጠቅሞ የመልካም ስራ መዝገቡ ተጠቅልሎ ከመዘጋቱ በፊት ወደ አላህ ተውበት አድርጎ እሱን ምህረት የጠየቀ የላህ ባሪያ አላህ ይዘንለት )
ፈዋኪሁ አሽ ሸህያ ገፅ 217


ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል dan repost
•┈┈•◉ማውጫ◉•┈┈•
🕋 #በትዳር ሀዲሶች ዙሪያ የተለቀቁ ፈትዋዎች
★ክፍል : #ሁለት
📮የሚፈልጉትን ፈትዋ ይጫኑት👇

•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•

1💸. አቂቃን በገንዘብ ቀይሮ መስጠት

2🕌. የዝሙት ልጅ ኢማምነት

3🛏. ባሏ የሞተባት ሴት የምታደርጋቸው ተግባራት

4📌. ማስተርቤሽን በኢስላም

5📩. ሴት ልጅ ወንድን ለትዳር መጠየቅ ትችላለችን?

6📌. ኮንዶም መጠቀም በኢስላም

7🎈. የእክስትን ልጅ ማግባት

8🌡. በእርግዝና ወቅት ኒካህ ማድረግ

9🎈. የሰርግን ቀን ማስታወሻ ዝግጅት

10📸. ለመተጫጨት ብሎ ፎቶ መላላክ

11🎀. የአጎትን ሚስት ማግባት

12🧬. ዝሙት የፈፀሙ ሰዎች መጋባታቸው

13👗. የሚስት እህት አጂነቢ ናትን?

14✂️. ከፆታዊ ግኑኝነት በፊት መፋታት

15💉. በእርግዝና ወቅት መፋታት

16🛏. የዝሙት ልጅ በአባቱ ስም ይጠራልን?

17📖. ቁርአን ሂፍዝን መህር ማድረግ

•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
©https://t.me/kazna_contents
©https://t.me/yeilmkazna


ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻄﺎﻋﺎﺕ ﺑﻬﺬﻩ ﺍﻟﻤﻨﺎﺳﺒﺔ ﺍﻟﻄﻴﺒﺔ ﻋﻠﻰ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ
ﻛﺎﻓﺔ ﻓﻲ ﻣﺸﺎﺭﻕ ﺍﻷﺭﺽ ﻭﻣﻐﺎﺭﺑﻬﺎ، ﺃﺭﺟﻮ ﻣﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻤﻦ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﻓﻴﻬﺎ ﺑﺎﻟﺨﻴﺮ
ﻭﺍﻟﺒﺮﻛﺔ، ﻭﺃﻥ ﻳﺘﻘﺒﻞ ﻣﻨﺎ ﺻﺎﻟﺢ ﺃﻋﻤﺎﻟﻨﺎ، ﻻ ﺗﻨﺴﻮﺍ ﺃﺭﺣﺎﻣﻜﻢ ﻣﻦ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺗﺸﺮﺡ
ﺍﻟﺼﺪﻭﺭ، ﻭﺇﺧﻮﺍﻧﻜﻢ ﻣﻦ ﺩﻋﻮﺓ ﺗﺰﻳﺪ ﺍﻷﺟﻮﺭ، ﻭﺃﺩﺧﻠﻮﺍ ﺍﻟﺒﻬﺠﺔ ﻋﻠﻰ ﻗﻠﻮﺏ
ﺻﻐﺎﺭﻛﻢ ﻭﺃﺳﻌﺪﻭﺍ ﺃﻫﻠﻜﻢ ﻭﺫﻭﻳﻜﻢ .. ﻭﻟﻴﺮﻱ ﻛﻞ ﻣﻨﺎ ﺭﺑﻪ ﻣﺎ ﻳﺤﺐ، ﻭﻟﻨﺤﺮﺹ
ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻄﺎﻋﺎﺕ ﺻﻐﻴﺮﻫﺎ ﻭﻛﺒﻴﺮﻫﺎ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻤﺒﺎﺭﻛﺔ ﺍﻟﻌﻈﻴﻤﺔ

أخوكم أبو أيوب محمد سعيد محمد


شيخ ابن باز رحمة الله عليه


ﺍﻟﺠﻮﺍﺏ:
ﻟﻴﺲ ﻟﻬﺬﺍ ﺻﻴﻐﺔ ﻣﻌﺮﻭﻓﺔ، ﻓﺈﺫﺍ ﺩﻋﺎ ﻟﻪ ﻗﺎﻝ : ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻚ، ﺃﻭ ﻋﻴﺪﻛﻢ
ﻣﺒﺎﺭﻙ، ﺃﻭ ﺍﻟﻌﻴﺪ ﻣﺒﺎﺭﻙ، ﺃﻭ ﺟﻌﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻴﺪﻛﻢ ﻣﺒﺎﺭﻛًﺎ ﺳﻮﺍﺀ ﻛﺎﻥ ﻋﻴﺪ ﺍﻷﺿﺤﻰ ﺃﻭ
ﻋﻴﺪ ﺍﻟﻔﻄﺮ ﻛﻠﻪ ﻭﺍﺣﺪ، ﻭﻫﻜﺬﺍ ﻓﻲ ﺍﻟﺤﺞ ﺣﺠﻚ ﻣﻘﺒﻮﻝ، ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﻚ، ﻋﻤﺮﺓ
ﻣﻘﺒﻮﻟﺔ، ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﻚ، ﻛﻞ ﻫﺬﺍ ﻭﺃﺷﺒﺎﻫﻪ ﻛﺎﻑِ، ﻧﺴﺄﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻠﺠﻤﻴﻊ ﺍﻟﻬﺪﺍﻳﺔ
ﻭﺍﻟﺘﻮﻓﻴﻖ، ﻧﻌﻢ.
ﺍﻟﻤﻘﺪﻡ: ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺁﻣﻴﻦ، ﺟﺰﺍﻛﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﻴﺮًﺍ


ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ :
ﻳﺴﺄﻝ ﻭﻳﻘﻮﻝ : ﻣﺎ ﺻﻴﻐﺔ ﺗﻬﺎﻧﻲ ﻋﻴﺪ ﺍﻷﺿﺤﻰ ﺍﻟﻤﺒﺎﺭﻙ، ﻭﻗﺪ ﻋﺮﻓﻨﺎ ﺃﻧﻪ ﻓﻲ
ﻋﻴﺪ ﺍﻟﻔﻄﺮ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻟﺒﻌﻀﻬﻢ : ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻷﻋﻤﺎﻝ،
ﻓﻤﺎﺫﺍ ﻧﻘﻮﻝ ﻓﻲ ﻋﻴﺪ ﺍﻷﺿﺤﻰ؟ ﺟﺰﺍﻛﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﻴﺮًﺍ


Ibnu Munewor:
የሐጅ ቀናት ስያሜ
~~~~~~~~~
ዙልሒጃ 8= የውመ ተርዊያህ፣
ዙልሒጃ 9= የወመ ዐረፋ፣
ዙልሒጃ 10= የውመ ነሕር፣
ዙልሒጃ 11–13 አያመ ተሽሪቅ።

ምስሉ የሚና ነው።


አላህን ለታዘዘ ሠው ቀብር ያማረ መኖሪያ ነው!
muhammed sirage






የዙል ሂጃ ትሩፋቶች
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል : " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ በእነርሱ ውስጥ በላጭ አላህ ዘንድ የሆነበት ከእነዚህ አስሩ ቀኖች ውጪ " በኣላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን ያ ረሱሉላህ ተብለው ተጠይቀው " በአላህ መንገድም ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን ምናልባት ሰውየው በህይወቱና በገንዘቡ ወጥቶ በዛው ከቀረ እንጂ "
ዘጠኙን ቀን መፆም በተመለከተ እናታችን ሀፍሳ ባወራችው ሀዲስ ነብዩ መፆማቸውን ሰትገልፅ ዓኢሻ ደሞ ፆመው አያውቁም ትላለች
አንዳንድ የዲን ሊቃውቶች የሀፍሳ ሀዲስ እንከን አለበት ሲሉ ሌሎች ደግሞ ሁለቱንም ሶሂህ ናቸው ብለአው ለማሰማማት ሞክረዋል
ሁሉም የሚስማሙት ፆም መልካም ስራ በሚለው ይገባል በሚለው ነው
ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ዘጠኙን ቀን መፆም ቢዳዓ ነው የሚል አለ ይህ እንዴት ይታያል ተብለው ተጠይቀው መልስ ሲሰጡ እንዲህ የሚል ጃሂል ነው ማስተማር ያስፈልጋል ብለዋል
በእነዚህ ቀናቶች ከሚወደዱ ስራዎች በጢቂቱ
ፀደቃ ማብዛት
ዝክር ማብዛት
ዚያራ ማብዛት
ዳዕዋ ማብዛት
በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል
ዝምድና መቀጠል
የተጣላን ማስታረቅ
ስጦታ መሰጣጠት
አና የመሳሰሉት ይገኝበታል
ማሳሰብያ
የዘጠነኛውን ቀን መፆም በተመለከተ የአላህ መልእክተኛ " አላህ ዘንድ ያለፈውን አመትና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምርልኛል ብዬ ተስፋአደርጋለሁ " ብለዋል
https://telegram.me/bahruteka


📋ማስታወሻ
°
🔻ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ነገ ጁሙዓ ዙልሒጃ 1/1440ሂ. ወይም ሐምሌ 26/2011. ነው። የ9ኛው ማለትም የዐረፋ ቀን ቅዳሜ ነሐሴ 4/2011 ሲሆን ዒደልአድሓ ደግሞ እሁድ ነሐሴ 5/2011 ላይ ይውላል።
____
©ዲን መመካከር ነው


[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa] dan repost
ጊዜያችን በአጋጉል ነገር አናቃጥል።
በጊዜ መጠየቅ አለና በአግባቡ እንጠቀምበት፣ እናብብ፣ ራሳችንን በእውቀት እንገንባ፣ በዒልም እንታጠቅ፣ ይህቺን የሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አልዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) ምክር አጥብቀን እንያዛት በጣም ጠቃሚ ስለሆነች በአግባቡ እንጠቀምባት፣ እንዲህ ይላሉ:–

«ጊዜህ በማይረባ ነገር እየባከነብህ/እየጠፋብህ መሆኑን ካገኘሀው፣ ልብህን መቆጣጠር ግድ ይልሃል፣ ምክንያቱም ይህ አላህን ከማውሳት በመዘንጋት የሚከሰት ነው።
ያለፉ ታሪኮችን ብትመለከት፣ የኢስላም ሊቃውንቶች እንዴት ውጤታማ ሆነው መፅሃፎችን እንዳዘጋጁ፣ በነርሱ ምክንያት ለውጤት የበቁ ዓሊሞችን ብትመለከት በእርግጥም አንት ከኖርካት እድሜ በታች ሆነ (ትገኛለች)።
ይህ የሆነውም አላህ ልባቸውን በሞላው ዚክር (አላህን ማስታወስ) ሰበብ ነው፣ በእድሜያቸው አንድ አፍታ እንኳን ያለ አግባብ የምትጠፋ ወቅት እስከማትኖር ደርሰዋል።
አደራህን!! ለዚህ የልብ በሽታ ትኩተረት ስጥ፣ መድኃኒቱን በመፈለግ ላይ በርታ። ምክንያቱም በሽታው በልብህ ከተሰራጨ (አላህን ጤናማነትን እንጠይቀዋልን) ይሞታል፣ በሱ ላይም የታተመ/የታሸገ ይሆናል፣ ሀቅን ሀቅነቱን አይገነዘብም ባጢልንም ባጢልነቱን አይገነዘብም።» [ተፍሲሩ ሱረት አል_አህዛብ]
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሸዋል 8/1440 ዓ.ሂ
https://telegram.me/IbnShifa


قال ابن القيم رحمه الله "" لو نفعل العلم بلاعمل لما ذم الله أحبار اليهود "
ኢብኑል ቀዪም ( አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል " እውቀት ያለተግባር የሚጠቅም ቢሆን ኖሮ አላህ አይ ሁዶችን ባላወገዘ ነበር"


ጠላቶችህ ስላንተ ከሚናገሩት ብዙ ወሬዎች ውስጥ ወዳጆችህ የደበቁልህ እውነት ይኖራልና ጠላቶችህን ከልብ ሆነህ አድምጣቸው።


አስሩን የዙል ሂጃ ቀኖች በምን መልኩ ለማሳለፍ ወስነዋል ???..እነዚህ አላህ የማለባቸው ውብ ቀናቶች ናቸው ፡፡ ውድ የአላህ ባሮች በእነዚህ ቀናቶች በኢባዳ መበርታት ይጠበቅባችኀል፡፡
ከለ
ይ የለቀኩት እሱን በተመለከተ ነው
በ audio የጠብቁ إن شآء الله


ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺭﺏّ ﺍﻟﻌﺎﻟﻤﻴﻦ، ﻭﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻰ ﺳﻴﺪ
ﺍﻟﻤﺮﺳﻠﻴﻦ ﻭﺑﻌﺪ ..
ﻓﺈﻥّ ﻣﻦ ﻓﻀﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻣﻨﺘﻪ ﺃﻥ ﺟﻌﻞ ﻟﻌﺒﺎﺩﻩ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ
ﻣﻮﺍﺳﻢ ﻳﺴﺘﻜﺜﺮﻭﻥ ﻓﻴﻬﺎ ﻣﻦ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ، ﻭﻣﻦ ﻫﺬﻩ
ﺍﻟﻤﻮﺍﺳﻢ ﻋﺸﺮ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ ..
ﻓﻀﻠﻬﺎ :
ﻭﻗﺪ ﻭﺭﺩ ﻓﻲ ﻓﻀﻠﻬﺎ ﺃﺩﻟﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﻣﻨﻬﺎ :
-1 ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : } ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ. ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ
ﻋَﺸْﺮٍ { ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1:‏] ، ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ " : ﺍﻟﻤﺮﺍﺩ
ﺑﻬﺎ ﻋﺸﺮ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ ﻛﻤﺎ ﻗﺎﻟﻬﻪ ﺍﺑﻦ ﻋﺒﺎﺱ ﻭﺍﺑﻦ ﺍﻟﺰﺑﻴﺮ
ﻭﻣﺠﺎﻫﺪ ﻭﻏﻴﺮﻫﻢ ."
-2 ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﺒﺎﺱ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻗﺎﻝ : ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ
ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ‏«ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ
ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» ، ﻗﺎﻟﻮﺍ: ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ ، ﻗﺎﻝ: ‏« ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ
ﺇﻻّ ﺭﺟﻞ ﺧﺮﺝ ﻳﺨﺎﻃﺮ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻓﻠﻢ ﻳﺮﺟﻊ ﺑﺸﻲﺀ ‏».
‏(ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ‏) .
-3 ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : } ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ
ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] ، ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﻋﺒﺎﺱ ﻭﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ
ﻳﻌﻨﻲ " : ﺃﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ ."
-4 ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻗﺎﻝ : ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ
ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ
ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ
ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ
ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏». ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏).
-5 ﻛﺎﻥ ﺳﻌﻴﺪ ﺑﻦ ﺟﺒﻴﺮ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻠﺖ ﺍﻟﻌﺸﺮ
ﺍﺟﺘﻬﺪ ﺍﺟﺘﻬﺎﺩﺍً ﺣﺘﻰ ﻣﺎ ﻳﻜﺎﺩ ﻳُﻘﺪَﺭ ُ ﻋﻠﻴﻪ. ‏( ﺍﻟﺪﺍﺭﻣﻲ ‏).
-6 ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺣﺠﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﻔﺘﺢ : "ﻭﺍﻟﺬﻱ ﻳﻈﻬﺮ ﺃﻥّ
ﺍﻟﺴﺒﺐ ﻓﻲ ﺍﻣﺘﻴﺎﺯ ﻋﺸﺮ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻟﻤﻜﺎﻥ ﺍﺟﺘﻤﺎﻉ
ﺃﻣﻬﺎﺕ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﻓﻴﻪ، ﻭﻫﻲ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺼﻴﺎﻡ ﻭﺍﻟﺼﺪﻗﺔ
ﻭﺍﻟﺤﺞ، ﻭﻻ ﻳﺄﺗﻲ ﺫﻟﻚ ﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ."
ﻣﺎ ﻳﺴﺘﺤﺐ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ :
-1 ﺍﻟﺼﻼﺓ : ﻳﺴﺘﺤﺐ ﺍﻟﺘﺒﻜﻴﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻔﺮﺍﺋﺾ، ﻭﺍﻹﻛﺜﺎﺭ
ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﺍﻓﻞ ﻓﺈﻧّﻬﺎ ﻣﻦ ﺃﻓﻀﻞ ﺍﻟﻘﺮﺑﺎﺕ.
ﺭﻭﻯ ﺛﻮﺑﺎﻥ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ : ﺳﻤﻌﺖ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ
ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﻘﻮﻝ : ‏« ﻋﻠﻴﻚ ﺑﻜﺜﺮﺓ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ
ﻟﻠﻪ ﻓﺈﻧّﻚ ﻻ ﺗﺴﺠﺪ ﻟﻠﻪ ﺳﺠﺪﺓ ﺇﻻّ ﺭﻓﻌﻚ ﺇﻟﻴﻪ ﺑﻬﺎ ﺩﺭﺟﺔ،
ﻭﺣﻂ ﻋﻨﻚ ﺑﻬﺎ ﺧﻄﻴﺌﺔ ‏» ‏(ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) ، ﻭﻫﺬﺍ ﻓﻲ ﻛﻞ
ﻭﻗﺖ.
-2 ﺍﻟﺼﻴﺎﻡ : ﻟﺪﺧﻮﻟﻪ ﻓﻲ ﺍﻷﻋﻤﺎﻝ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ، ﻓﻌﻦ ﻫﻨﺒﺪﺓ
ﺑﻦ ﺧﺎﻟﺪ ﻋﻦ ﺍﻣﺮﺃﺗﻪ ﻋﻦ ﺑﻌﺾ ﺃﺯﻭﺍﺝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ
ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺎﻟﺖ : ‏« ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ﻳﺼﻮﻡ ﺗﺴﻊ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻭﻳﻮﻡ ﻋﺎﺷﻮﺭﺍﺀ، ﻭﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳّﺎﻡ
ﻣﻦ ﻛﻞ ﺷﻬﺮ ‏» . ‏(ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ
ﻭﻏﻴﺮﻫﻢ ‏). ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺍﻟﻨﻮﻭﻱ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﺃﻳّﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ
ﺃﻧّﻪ ﻣﺴﺘﺤﺐ ﺍﺳﺘﺤﺒﺎﺑﺎً ﺷﺪﻳﺪﺍً .
-3 ﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ : ﻟﻤﺎ ﻭﺭﺩ ﻓﻲ ﺣﺪﻳﺚ
ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﺍﻟﺴﺎﺑﻖ : ‏« ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ
ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» ، ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ " : ﻛﺎﻥ ﺍﺑﻦ
ﻋﻤﺮ ﻭﺃﺑﻮ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻳﺨﺮﺟﺎﻥ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺴﻮﻕ
ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ ﻳﻜﺒﺮﺍﻥ ﻭﻳﻜﺒﺮ ﺍﻟﻨّﺎﺱ ﺑﺘﻜﺒﻴﺮﻫﻤﺎ " ، ﻭﻗﺎﻝ
ﺃﻳﻀًﺎ " : ﻭﻛﺎﻥ ﻋﻤﺮ ﻳﻜﺒﺮ ﻓﻲ ﻗﺒﺘﻪ ﺑﻤﻨﻰ ﻓﻴﺴﻤﻌﻪ ﺃﻫﻞ
ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ ﻓﻴﻜﺒﺮﻭﻥ ﻭﻳﻜﺒﺮ ﺃﻫﻠﻞ ﺍﻷﺳﻮﺍﻕ ﺣﺘﻰ ﺗﺮﺗﺞ
ﻣﻨﻰ ﺗﻜﺒﻴﺮﺍً ."
ﻭﻛﺎﻥ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﻳﻜﺒﺮ ﺑﻤﻨﻰ ﺗﻠﻚ ﺍﻷﻳّﺎﻡ، ﻭﺧﻠﻒ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ
ﻭﻋﻠﻰ ﻓﺮﺍﺷﻪ، ﻭﻓﻲ ﻓﺴﻄﺎﻃﻪ، ﻭﻣﺠﻠﺴﻪ، ﻭﻣﻤﺸﺎﻩ ﺗﻠﻚ
ﺍﻷﻳّﺎﻡ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻭﺍﻟﻤﺴﺘﺤﺐ ﺍﻟﺠﻬﺮ ﺑﺎﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻟﻔﻌﻞ ﻋﻤﺮ
ﻭﺍﺑﻨﻪ ﻭﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺃﺟﻤﻌﻴﻦ ..
ﻭﺣﺮﻱ ﺑﻨﺎ ﻧﺤﻦ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﺃﻥ ﻧﺤﻴﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ
ﻗﺪ ﺃﺿﻴﻌﺖ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﺯﻣﺎﻥ، ﻭﺗﻜﺎﺩ ﺗﻨﺴﻰ ﺣﺘﻰ ﻣﻦ
ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺼﻼﺡ ﻭﺍﻟﺨﻴﺮ - ﻭﻟﻸﺳﻒ - ﺑﺨﻼﻑ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻋﻠﻴﻪ
ﺍﻟﺴﻠﻒ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ..
ﺻﻴﻐﺔ ﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ :
ﻭﺭﺩ ﻓﻴﻬﺎ ﻋﺪﺓ ﺻﻴﻎ ﻣﺮﻭﻳﺔ ﻋﻦ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻟﺘﺎﺑﻌﻴﻦ
ﻣﻨﻬﺎ :
- ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ .
- ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ
ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ.
- ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ
ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ.
-4 ﺻﻴﺎﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ :
ﻳﺘﺄﻛﺪ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ، ﻟﻤﺎ ﺛﺒﺖ ﻋﻨﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ
ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧّﻪ ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ
ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ
ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏).
ﻟﻜﻦ ﻣﻦ ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻋﺮﻓﺔ ﺣﺎﺟﺎً ﻓﺈﻧّﻪ ﻻ ﻳﺴﺘﺤﺐ ﻟﻪ
ﺍﻟﺼﻮﻡ، ﻷﻥّ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﻗﻒ ﺑﻌﺮﻓﺔ
ﻣﻔﻄﺮﺍً .
ﻭﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ
ﺃﺟﻤﻌﻴﻦ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

99

obunachilar
Kanal statistikasi