ደርስ እና ሙሀደራዎች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ደርስ እና ሙሀደራዎች ብቻ የሚለቀቅበት
ብቸኛው ቻናል ነው።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👆👆👆👆
ሀቅ አስተምርበት እንጂ
ቦሎኬት መደርደር

መስፈርት አይደለም


አላህ በህመም ፈትኖት ሳለ በአመስጋኝነቱ መፅናት የቻለ ነብይ ማነዉ?
So‘rovnoma
  •   ሀ ነብዩላህ ኢብራሂም (አ.ሰ)
  •   ለ ነብዩላህ አዩብ (አ.ሰ)
  •   ሐ ነብዩላህ ኢድሪስ (አ.ሰ)
  •   መ ነብዩላህ ኢሳ (አ.ሰ)
15 ta ovoz


ትላንት ከነበርክበት ዛሬ ትሻላለህ
የነበርክበትን አትርሳ


[2/5] የትኛው ሶሓቢ ዙል-ጀናሀይን በመባል የሚታወቀው?
So‘rovnoma
  •   አልይ ቢን አቢ ጣሊብ
  •   ጃፈር ቢን አቢ ጣሊብ
  •   አነስ ቢን ማሊክ
  •   ሰልማን አል-ፋሪሲ
23 ta ovoz


📮 5ቱ የቀልብ ኑር ማግኛ ሰበቦች።

💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ዘይኑ ቢን ሱልጧን አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 17/11/2014E.C 🗓️

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ


https://t.me/abuumeralhabesh


መልሱን በኮመንት


አራቱ የኢስላም መዝሀብ መሪዎች እነማን ናቸዉ?


የነብዩ ሙሀመድ (ﷺ) አባት አብደላ አሚናን ሲያገቡ ዕድሜያቸው ስንት ነበር?
So‘rovnoma
  •   ሀ 26
  •   ለ 25
  •   ሐ 28
  •   መ 30
32 ta ovoz


ወደ ሰዉ ልጅ የተላከ ቀዳሚ መልዕክተኛ ማን ነበር?
So‘rovnoma
  •   ሀ ነብዩላህ ኢድሪስ (አ.ሰ)
  •   ለ ነብዩላህ ሱለይማን (አ.ሰ)
  •   ሐ ነብዩላህ ያዕቁብ (አ.ሰ)
  •   መ ነብዩላህ ኑህ (አ.ሰ)
33 ta ovoz


ከነብዩ ሙሀመድ (ﷺ) ብዙ ሐዲስ የዘገበችዉ ሶሓቢት ማን ናት?
So‘rovnoma
  •   ሀ ሰፊያ ቢንት ሑየይ (ረዲየለህ ዓንሀ)
  •   ለ ፈጢማ (ረዲየለህ ዓንሀ)
  •   ሐ ዘይነብ (ረዲየለህ ዓንሀ)
  •   መ አዒሻ (ረዲየለህ ዓንሀ)
32 ta ovoz


በኢስላም ታሪክ ራሱን ለመስዋትነት የዘጋጀ ቀዳሚ ሰሓባ ማን ነበር?
So‘rovnoma
  •   ሀ አቡበከር (ረዲየላሁ ዓንሁ)
  •   ለ ኡስማን (ረዲየላሁ ዓንሁ)
  •   ሐ አሊይ (ረዲየላሁ ዓንሀ)
  •   መ ዑመር (ረዲየላሁ ዓንሁ)
29 ta ovoz


የመጨረሻ ቀላል ጥያቄ! ዘቡር የወረደለት መልዕክተኛ ማን ነዉ?
So‘rovnoma
  •   ሀ ነብዩላህ ኢሳ (አ.ሰ)
  •   ለ ነብዩላህ ሙሳ (አ.ሰ)
  •   ሐ ነብዩላህ ዳዉድ (አ.ሰ)
  •   መ ነብዩላህ ኢድሪስ (አ.ሰ)
32 ta ovoz


🤲 ዱዓ የአማኞች መሳርያ!

🔁 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ በከር አብድረህማን ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 02/04/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17455


✍️አንተ የቀን ልጅ ነህ ዛሬ ላይመለስ ሄደ  አመለጠህ ያለፈህን ቀን  የምታገኘው የውመል ቂያማ ነው በዛ ቀን ምን እንደሰራህ ትጠየቅበታለህ

👉ነገን ግን መድረስህን ወይም አለመድረስህን አታቅም

◍ዛሬ ማስቀደም ያለብህን ኸይር ስራ አስቀድም 




🌾ብልጥ  አራዳ ብሎ ማለት ከሞት ቡሃላ ላለው ሀገሩ ኸይር ስራ የሚሰንቅ ነው


https://t.me/abuumeralhabesh


👉 የሶሪያ ሙስሊም ወገኖቻችን ድል
ለምን አስደሰተን ❓

👉 ሶሪያውያን የበሻር አልአሰድ አገዛዝ በመጣላቸው ለምን ይሄን ያህል ተደሰትን ❓

👉 በዚ ልክ መደሰቱ ምን ተገኝቶ ነው


https://t.me/abduselamabumeryem/5358


⭕️ قال الحافظ ابن الصلاح رحمه الله:

من حافظ على أذكار الصباح والمساء وأذكار بعد الصلوات وأذكار النوم عُدّ من الذاكرين الله كثيراً".

الأذكـار للنووي (ص10)


⭕️ من أكثر الأذكار أجوراً وأعظمها جزاء

● قال الشوكاني - رحمه الله تعالى :

مِن أكثر الأذكار أجوراً وأعظمها جزاء : الأدعية الثابتة في الصباح والمساء ؛ فإنّ فيها من النفع والدفع ما هي مشتملة عليه ؛ فعلى مَن أحب السلامة من الآفات في الدنيا والفوز بالخير الآجل والعاجل أن يلازمها ويفعلها في كل صباح ومساء .

📜 قطر الولي (٣٨٦/١)


የሙስሊሞች ዋና ጠላት ማናት
So‘rovnoma
  •   ሀ ኢዮጵያ
  •   ለ ጀርመን
  •   ሐ ኢራን
  •   መ መልስ አልተሰጠም
44 ta ovoz


እጅግ ያማር ምክር
👆👆👆👆

ይደመጥ الصبر مفتاح الفرج

ትግስት የፈረጅ የነስር ቁልፍ ናት።

↗️በሚል ረእስ የተዘጋጀ


በውዱ ወንድማችን መካሪያችን
ኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ ወርቁ
አላህ ይጠብቀው

ምክሩ እጅግ አንጀት አርስ ነው

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
ዝህ ብለናል

https://t.me/Abuselmane


በእስልምና ዉስጥ የተወለደዉ ቀዳሚው ሰሓባ ማን ነዉ?
So‘rovnoma
  •   ሀ አብደላህ ቢን መስዑድ (ረ.ዐ)
  •   ለ ዑመር (ረ.ዐ)
  •   ሐ አቡበከር ስዲቅ (ረ.ዐ)
  •   መ አብደላህ ቢን ዙበይር (ረ.ዐ)
50 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.