KEMAL dan repost
الثواب على قدر البلاء
قال الفضيل بن عياض رحمه الله
🔴 ታላቁ ኢማም ፉዶይል ብኒ ኢያድ እንድህ ይላል
إذا اراد الله أن يعطي للعبد الثواب سلط عليه من يظلمه
ጌታችንالله አንድን ባሪያ ደመወዙን አጂሩን ከፍ ሊያደርግለት እና ሊሰጠው ሲፈልግ በሱ ላይ ዟሊሞችን ይልክበታል
⚡️የከፋ የሆነ በደልን ይበድሉታል ጌታችሁን ፍሩ ተው ሲባሉ ደንታም የላቸው
ምንጭ حلية الأولياء
📲 የኡለማኦች ንግግር ዘመን ተሻጋሪ ንግግር ስለሆነ ከኛ ዘመን ጋር ስታገናኘው ግርምታን ይፈጥርብሀል
⚡️ እንግዳ እኮ ሰርቀው አልታሰሩ በዱኒያ ጥቅም አልታሰሩ ሰው ገድለው አልታሰሩ በምን ይመስልሀል
ዙ ል ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse href='' rel='nofollow'>