የኛ ነቢይ➖➖➖➖1. ታማኝነትና እውነተኝነት፡ ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ገና ነቢይ ሳይሆኑ በፊትም እንኳ በታማኝነታቸውና በእውነተኝነታቸው “አል-አሚን” በሚል ስም የሚታወቁ የሰው ልጅ ተምሳሌት ነበሩ።
3. ርህራሄና ትዕግስት፡ ለድሆች፣ ለየቲሞችና ለእንስሳት እንኳ ሳይቀር እጅግ አዛኝ የነበሩ ሲሆን፣ በደረሰባቸው መከራ ሁሉ በትዕግስትና በይቅርታ የሚያልፉ ታላቅ ሰው ነበሩ።
3. ትህትናና ደግነት፡ ከሰው ጋር ሲገናኙ ሁልጊዜ ቀዳሚ ሰላምታ ሰጪና ፈገግተኛ የነበሩ ሲሆን፣ በንግግራቸውም ሆነ በድርጊታቸው ሰዎችን የማያቆስሉና የሁሉንም ልብ በደግነት የሚማርኩ ነበሩ።
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ስለሚጠቅም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ። ”