🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
(የወሰድኩት)👇
ጀምእይ አይደለሁም የሂዝቢያ ፈረስ
ሆዳም አጭበርባሪ የቢድዓ አውቶቡስ
አስመሳይ ኢኽዋኒ ቀጣፊ ልፍስፍስ
ማንም የሚገፋው ዝርክርክ ግብስብስ
ሱናን ረጋግጦ ቢድዓን የሚያነግስ
እስስት ለፍላፊ ያዞ እንባ የሚያለቅስ፡፡
እኔ እኔ ሰለፍይ ነኝ
እኔ ሰለፊይ ነኝ በሱናው ቆፍጣና
ዩልኝታ የሌለኝ በደዕዋዬ ጀግና
መጓዝን የምወድ በነብዩ ፋና
ጦር ነኝ ለጀምኢይ ለፀረ ሰፊና
https://telegram.me/hamdquante
ጀምእይ አይደለሁም የሂዝቢያ ፈረስ
ሆዳም አጭበርባሪ የቢድዓ አውቶቡስ
አስመሳይ ኢኽዋኒ ቀጣፊ ልፍስፍስ
ማንም የሚገፋው ዝርክርክ ግብስብስ
ሱናን ረጋግጦ ቢድዓን የሚያነግስ
እስስት ለፍላፊ ያዞ እንባ የሚያለቅስ፡፡
እኔ እኔ ሰለፍይ ነኝ
እኔ ሰለፊይ ነኝ በሱናው ቆፍጣና
ዩልኝታ የሌለኝ በደዕዋዬ ጀግና
መጓዝን የምወድ በነብዩ ፋና
ጦር ነኝ ለጀምኢይ ለፀረ ሰፊና
https://telegram.me/hamdquante