بسم الله الرحمن الرحيم
ኒፋቅ (ንፍቅና) النفاق تعريفه أنواعه
ኒፋቅ በውስጥ ኩፍር በውጪ ኢማን የሆነ ሁለት አይነት ገጽታ ያለው ነገር ነው፤ ኒፋቅ ያለበት ግለሰብ ደግሞ በነጠላ “ሙናፊቅ” مُنَٰفِق ሲባል በብዜት “ሙናፊቁን” مُنَٰفِقُون ወይም “ሙናፊቂን” مُنَٰفِقِين ይባላል፤ በአማርኛችን በነጠላ “መናፍቅ” በብዜት “መናፍቃን” ማለት ነው። አላማቸው ኡማውን መከፋፈልና መበታተን ነው።
هُمُ الَّذِينَ يَقُولُونَ لَا تُنفِقُوا عَلَىٰ مَنْ عِندَ رَسُولِ اللَّهِ حَتَّىٰ يَنفَضُّوا ۗ وَلِلَّهِ خَزَائِنُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلَٰكِنَّ الْمُنَافِقِينَ لَا يَفْقَهُونَ (7)
«አላህ መልክተኛ ዘንድ ላሉት ሰዎች እስከሚበታተኑ ድረስ አትቀልቡ» የሚሉ ናቸው፡፡ የሰማያትና የምድር ድልቦችም የአላህ ናቸው፡፡ ግን መናፍቃን አያውቁም»
ኒፋቅ ሁለት አይነት ነው፡-
❶ የልብ ንፍቅና النفاق الاعتقادي፡-
وهو النفاق الأكبر الذي يظهر صاحبه الإسلام ويبطن الكفر - وهذا النوع مخرج من الدين بالكلية، وصاحبه في الدرك الأسفل من النار
ይህ ከኢስላም የሚያስወጣ አላህ ግለሰቡን በታችኛው የጀሀነም አዝቅት የሚቀጣበት አጥፊ ወንጀል ነው ከአይነቶቹም መካከል::
1. ነቢዩን ﷺ ማስተባበል
تكذيب الرسول ﷺ
2. ነቢዩ ﷺ ይዘው ያመጡትን በከፊሉ ማስተባበል
تكذيب بعض ما جاء به الرسول ﷺ
3. ነቢዩን ﷺ መጥላት
تكذيب بعض ما جاء به الرسول ﷺ
4. ነቢዩ ﷺ ይዘው ከመጡት ከፊሉን መጥላት
بغض بعض ما جاء به الرسول ﷺ
5. የነብዩን ﷺ ዲን [የኢስላም] ዝቅ በማለት መደሰት
المسرة بانخفاض دين الرسول ﷺ
6. የነብዩን ﷺ ዲን [የኢስላም] የበላይነትን መጥላት ናቸው።
الكراهية لانتصار دين الرسول ﷺ
❷ የተግባር ንፍቅና النفاق العملي፡-
وهو عمل شيء من أعمال المنافقين مع بقاء الإيمان في القلب، وهذا لا يخرج من الملة - لكنه وسيلة إلى ذلك
ይህ ትንሹ ኩፍር በመሆኑ ከእስልምና ባያስወጣም ነገር ግን አደገኛ ወንጀልና ከባድ ኃጢአት ነው፡፡ ወደ ትልቁ ኒፋቅ ይወስዳል ከነዚህም ውስጥ ነብዩ ﷺ በሀዲስ እንዲህ በማለት የጠቀሱት ይካተታሉ
«أربع من كن فيه كان منافقا خالصا. ومن كانت فيه خصله منهن كانت فيه خصلة من النفاق حتى يدعها. إذا اؤتمن خان، وإذا حدث كذب، وإذا عاهد غدر، وإذا خاصم فجر»
‹‹አራት ባህሪዎች ያሉበት ሙልጭ ያለ መናፍቅ ይሆናል ከአራቱ አንዱ ያለበት ሰው ግን እስኪተወው ድረስ ከመናፍቅ ባህሪዎች አንዱ አለበት ሲታመን በካድ፣ ሲናገር መዋሸት፣ ቃሉን የሚያፈርስና ሲከራከር ድንበር መጣስ፡፡››
አላህ ከንፍቅና ይጠብቀን!
🔦انظر : ]مجموعة التوحيد النجدية صفحة[
ለተጨማሪ ፖስቶች ይህን ሊንክ @kesunah በመጫን አሁኑኑ ጆይን ይበሉ።