ተውሂድ የሁለት አገር ስኬት dan repost
እባክህ ወንድሜ
ስማኝ ልንገርህ
ነጃ ትወጣ ዘንድ
ነገ በኣኺራህ
ሶላትን ስትሰግድ
አርገው ለጌታህ
ለእሱ የሰገደ
ያገኛል ፈላህ
ከመስገድህ በፊት
ውዱህን አድርገህ
ወደ ቂብላም ዞረህ
ስገድ ለአሏህ
ወደ ሶላትህ ቁም
ንገር ሚስጥርህን
*እንዳይኖር ከፊትህ*
*ቀብርም ዶሪህ*
*መመሳሰል ይብቃ*
*ከሱፍዮች ጋራ*
*ከቀብር አምላኪ*
*ከሆዳሞች ጭፍራ*
*ሪዝቅን ፈላጊዎች*
*ከሙታኖች ዘንዳ*
*የሚልከሰከሱ*
*ከጠንቋዮች ጓዳ*
*ጋኔል ጎታቾችን*
*የሚሉ ወልዮች*
_ቅጡ የጠፋቸው_
_ለሆድ አዳሪዎች_
*ወልይ የሚሉትን*
*ሰጡት ኡሉሂያን*
*ቤትም ገነቡበት*
*ሊሉት ድረስልን*
*ዝናብም ሲጠፋ*
*ሊሉት ተለመነን*
*ሰገዱም ተሳሉ*
*ለቀብር ለሙታን*
*በተግባር አሳዩ*
*በአሏህ ማጋራትን*
*ወንድሜ ልንገርህ*
*ስለዲንህ ተማር*
*ኢልም ነው መለያው*
*ፋሲቁን ከፉጃር*
*ጃሂሉን ከአሊም*
*መለያ መነፀር*
*ወልይ መመዘኛ*
*የሶሀቦች አሠር*
*ተቀምጦልሀል*
*ተምረህ አብጠርጥር*
ቂሷን እየሰማህ
አታሹፍ በዲንህ
ለሆድ አዳሪዎች
እንዳያታልሉህ
ጫቱን እያኘከ
ወልይ ነኝ ቢልህ
ሶላቱን ሳይሰግድ
መስገዱን ቢነግርህ
በዝሙት ተነክሮ
እኔ አውቃለሁ ቢልህ
አትስማው ወንድሜ
ይጥጠበቅ መስሚያህ
አጭበርባሪነቱን
አብራርተህ ንገረው
ወልይ እንዳልሆነ
በመረጃ አስረዳው
ወንድምህን በለው
ቀብር ላይ አትስገድ
መስገድ ከቀብር ላይ
ውርደት ነው አላህ ዘንድ
*ቀብር ላይ አትስገድ*
*ከልክለዋል ነቢ*
*ከከለከሉትም*
*የዚህ ዲን አሳቢ*
*መተግበር አለበት*
*አይባልም እንቢ*
ወንድም አቡ አብዲላህ ደቃቅ
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።
👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*
https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg
ስማኝ ልንገርህ
ነጃ ትወጣ ዘንድ
ነገ በኣኺራህ
ሶላትን ስትሰግድ
አርገው ለጌታህ
ለእሱ የሰገደ
ያገኛል ፈላህ
ከመስገድህ በፊት
ውዱህን አድርገህ
ወደ ቂብላም ዞረህ
ስገድ ለአሏህ
ወደ ሶላትህ ቁም
ንገር ሚስጥርህን
*እንዳይኖር ከፊትህ*
*ቀብርም ዶሪህ*
*መመሳሰል ይብቃ*
*ከሱፍዮች ጋራ*
*ከቀብር አምላኪ*
*ከሆዳሞች ጭፍራ*
*ሪዝቅን ፈላጊዎች*
*ከሙታኖች ዘንዳ*
*የሚልከሰከሱ*
*ከጠንቋዮች ጓዳ*
*ጋኔል ጎታቾችን*
*የሚሉ ወልዮች*
_ቅጡ የጠፋቸው_
_ለሆድ አዳሪዎች_
*ወልይ የሚሉትን*
*ሰጡት ኡሉሂያን*
*ቤትም ገነቡበት*
*ሊሉት ድረስልን*
*ዝናብም ሲጠፋ*
*ሊሉት ተለመነን*
*ሰገዱም ተሳሉ*
*ለቀብር ለሙታን*
*በተግባር አሳዩ*
*በአሏህ ማጋራትን*
*ወንድሜ ልንገርህ*
*ስለዲንህ ተማር*
*ኢልም ነው መለያው*
*ፋሲቁን ከፉጃር*
*ጃሂሉን ከአሊም*
*መለያ መነፀር*
*ወልይ መመዘኛ*
*የሶሀቦች አሠር*
*ተቀምጦልሀል*
*ተምረህ አብጠርጥር*
ቂሷን እየሰማህ
አታሹፍ በዲንህ
ለሆድ አዳሪዎች
እንዳያታልሉህ
ጫቱን እያኘከ
ወልይ ነኝ ቢልህ
ሶላቱን ሳይሰግድ
መስገዱን ቢነግርህ
በዝሙት ተነክሮ
እኔ አውቃለሁ ቢልህ
አትስማው ወንድሜ
ይጥጠበቅ መስሚያህ
አጭበርባሪነቱን
አብራርተህ ንገረው
ወልይ እንዳልሆነ
በመረጃ አስረዳው
ወንድምህን በለው
ቀብር ላይ አትስገድ
መስገድ ከቀብር ላይ
ውርደት ነው አላህ ዘንድ
*ቀብር ላይ አትስገድ*
*ከልክለዋል ነቢ*
*ከከለከሉትም*
*የዚህ ዲን አሳቢ*
*መተግበር አለበት*
*አይባልም እንቢ*
ወንድም አቡ አብዲላህ ደቃቅ
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።
👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*
https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg