📬 ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላም፣ እዝነት እና በረከት በእናንተ ላይ ይሁን
📚 ከሲራ ትምህርት አስተማሪ ኡስታዝ ባሕሩ ዑመር ጋር ትምህርቱን በተመለከተ የቀጥታ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ በፕሮግራሙም ስለትምህርቱ አስፈላጊነት እንዲሁም ከተማሪዎች የተነሱ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል፡፡
📆 ቀን ነገ ማክሰኞ ታህሳስ 1/2017 ዐ ል ከምሽቱ 3፡00 በኢትዮ አቆጣጠር
📟 ፕሮግራሙ ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል።
https://t.me/africaacademy_diplom3?livestream
🍃 ፕሮግራሙ እንዳያመልጠን በሰአቱ ለመገኘት እንሞክር !
#አፍሪካ_አካዳሚ