♦ የዋሂይ ምንጮች
▶ በዚህ መርሃ ግብር የእስልምናው ነብይ መሐመድ መገለጦቹን የኮረጀባቸውን ምንጮች እንዳስሳለን
----------------------------------------------
ክፍል-5
➼ ቃየንና አቤል
ተዓማኒ የእስልምና ምንጮች መሐመድ ከተለያዩ የቀደሙ ማህበረሰቦች ታሪኮችን ይኮርጅ እንደነበር ፍንጭ ይሰጣሉ
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩ ሰዎች "ይህስ የቀደሙት ሰዎች ተረት ነው" ይሉ እንደነበርና እንዲህ የሚሉትንም ሰዎች አላህ ያስተነቀቅ እንደነበር እናነባለን (ሱራ 83:13 ሱራ 68:15)
በተጨማሪም መሐመድ የእርሱ መገለጦች በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮች መሆናቸውን ያጋለጡትን ሰዎች ይገድል እንደነበር በሀዲሳት እናነባለን
አን-ናድር ኢብን አል ሀሪት የተባለ አንድ የህክምና ባለሙያ መሐመድ በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮችን ይተርካል በማለት ይከሰው ነበር። በዚሁም ምክንያት ለዕዝነት የተላከው ነብይ አሳርዶታል
[ Tafsir Ibn Kathir 8:31, Sirat Rasul Allah p.162-163 ]
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት ማህበረሰቦች ክርስቲያኖች፥ አይሁዶችና አረማውያን ናቸው። የዚህ ግለሰብ መገለጦች ከነዚህ ህዝቦች ቀዳማዊ ታሪኮች ጋር አንድ አይነት በመሆናቸው ኩረጃው በእርግጥም እንደተካሄደ ያሳየናል
▶ መሐመድ ላይ ለቀረበበት የኩረጃ ክስ፥ አላህ እንዲህ በማለት ነበር መልስ የሰጠው:-
" ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ሚስጥር የሚያውቀው #አወረደው። እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና በላቸው " (ሱራ 25:6)
አላህ በግልጽ የመሐመድ መገለጦች ከፈጣሪ የወረዱ እንጂ ሰዋዊ ምንጭ የላቸውም እያለ ነው። [ Tafsir Al Qurtubi 25:5-6 ]
ነገር ግን የመሐሙድ መገለጦች ሰዋዊ ምንጭ እንዳላቸው ከተረጋገጠ ቁርዓን የፈጣሪ ቃል አይደለም፥ አላህም ተናገረ የተባለውም ሀሰት ይሆናል
ዛሬ ከእነዚህ "የቀደሙ ተረቶች" አንዱን ከነ ምንጩ እንመለከታለን
➼ ቃየንና አቤል
" በዚህ ምክንያት #በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ (መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት (ካልሆነ በስተቀር) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ነው፤ ሕያው ያደረጋትም ሰዎችን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን... " ሱራ 5:32
በሱራ 5:28-32 ላይ የቃየንና የአቤልን ታሪክ እንመለከታለን። አላህ የቃየንን ቁርባን ሳይቀበል የአቤልን እንደተቀበለና በዚህም ምክንያት ቃየን ቀንቶ ወንድሙን እንደገደለ ይናገራል
ከቁ.27 እስከ ቁ.30 ድረስ ያለውን ታሪክ በዘፍ 4 ላይ እናገኘዋለን። በታሪክ ቀደሜታ ባለውና አላህም ቀድሜ አውርጄዋለሁ ባለው ቶራህ ውስጥ ይህ ታሪክ በመገኘቱ ኮራጁ ማን እንደሆነ ግልጽ ነው
ለቃየን አቤልን እንዴት እንደሚቀብር ቁራ አስተማረው የሚለውም ታሪክ እንዲሁ በአምስተኛው ክፍለ ዘመን ከተፈጠረ ሚድራሽ የተኮረጀ ታሪክ መሆኑን ሊቃውንት ይስማማሉ (ሱራ 5:31)
▶ በቁ.32 ላይ የምናገኘው ታሪክ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኝም። ታዲያ ይህ ታሪክ ከየት የተኮረጀ ነው?
ይህ ታሪክ በሶስተኛው ክፍለ ዘመን ከተፈጠረው የአይሁድ ሚድራሽ የተኮረጀ ነው
" ...,To teach that if any man has caused a single life to perish in israel, he is deemed by scripture as if he had caused a whole world to perish; and any one who saves a single soul from israel, he is deemed as if he has saved a whole world..."
[ Mishnah Sanhedrin 4:5 ]
አስተውሉ! ይህ ቃል በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የተፈበረከ የአይሁድ ተረት ነው። መሐመድ ከመወለዱ ከአራት መቶ አመት በፊት ማለት ነው
ነገር ግን ይህንን የአይሁድ ተረት በመሐመድ መገለጥ ውስጥ እናገኘዋለን። በሌላ በየትም ስፍራ አይገኝም። ከእነሱ ሰምቶ እንደ ፈጣሪ ቃል አቅርቦታልና
ይህንን ኩረጃ ከሌሎቹ ልዩ የሚያደርገው ቃል በቃል በሚባል ሁኔታ መኮረጁ ነው። ይህ ቁርዓንን ሀሰተኝነት በግልጽ ከማሳየት አልፎ የኩረጃውን ደረጃ ግልጽ ያደርግልናል
🚩 ይቀጥላል