🍁የሀዩ ማስታወሻዎች 🍁


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የሀዩ ማስታወሻዎች
@love_world
አሳብና አስተያየት ኮሜንት አርጉልኝ የምትፈልጉትን ነገር inbox @Crazy_Queen_786 ፃፉልኝ 📝

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ማስታወሻ

#ክፍል_2


ማስታወሻ

#ክፍል_1


ፍቅረኛዬን ያያቹ አይናችሁን ነው የማጠፋላችሁ😡


አለች አንዷ🥹


$ dan repost
ምኑን ወደድሽው ሰወቹ ይሉኛል
ልመልስላቸው ስል ሳቄ ይቀድመኛል😁

የወደድኩትማ
አሰለመልማለው የፍቅር አይኔን
አገጩን ለንቦጩን
ቦርጩን እና ጉንጩን
ስለቸው

ሳቃቸው ይሰማል ከጣሪያ በላይ
እነሱ ያዩት አካሉን ነው ከላይ

ለኔ ግን😍
ከውቅያኖስ በላይ የሚታየኝ ገዝፎ
የዋህነቱ ነው በዝቶ ተትረፍርፎ
ልክ እንደ ወርቅ ልቡ የጠራ
አይኖቹ ሲታዩ እንዳን ፖል የበራ

ለኔ ማለት እሱ
ምንም መይወጣለት ከግር እስከራሱ😍

አንዳንድ ሰወች ግን እረፉ😠


እውነታቸውን ነው አልወጣህልኝም❤️‍🩹🥰


🌹ሳመኝና ልንቃ 🌹


Morning ❤️‍🩹

ፈገግ ብላችሁ ዋሉልኝ😊


ዉስጥሽ ያለው ፍቅር ዛሬም ታፍኖል
ልርሳው ባልሽ ቁጥር ናፍቆቱ ይጨምራል

ይገባኛል እኮ
ይመለሳል ተብሎ የሄደን መጠበቅ
ከንቱ ልፋት ነው እራስን ማድረቅ
ፍቅርሽን ተስፋሽኝ
ይብላኝ ለረገጠው
ቢመለስ ላይጠቅምሽ መጠበቁን ተይው


ዛሬ ናፍቀከኛል የነገን ባላውቅም
ዳግም ተመልሼ ፍቅር ባልጠይቅም
መናፈቄ ታውቋል አልምሞዬ በዛ
ልክ እንደመቅረትህ አንተም እንደዋዛ


ይበቃኛል ብዬ ልተውህ አስብኩኝ
ግን ዛሬም ድጋሚ መልክህን ናፈኩኝ
መቼ ልጠብቅህ ከምፅሀት በፊት
ለነገሩ ላልተውህ ችላለው እኔም እንደበፊት

መቼ ትመጣለህ እንጃ
❤️‍🩹❤️‍🩹💔💔💔😔


ማዘር ለነጠላዋ በረኪና ልካኝ ሸምሱ ሱቅ

Me ፦ ሸምሱ በረኪና ስጠኝ


ሸምሱ ፦ ቀና ብሎ አይቶኝ በረኪና የለም ገመድ ግን አለ አለኝ


ምናስቦ ነው ግን🤔


ማፍቀር አምሮኛል መፈቀር የሚፈልግ inbox🥹😁


The truth/ዘ እውነት 🤕🫀🧠 dan repost
ህልም እልም

ፈገግታህ ለጉድ አብርቶ ፊትህ
ወደ እኔ ስትመጣ ከቅርበት አየሁህ
ልታቅፈኝ ነው መሰል ተዘርግቷል እጆችህ
ልታሳርፈኝ ከሰፊው ደረትህ
አየተንደረደርክ ትጣራለህ ስሜን
በደስታ ብዛት እንባ ሞላው አይኔን
ልክ ላቅፍህ እጆቼን ስዘረጋ
አቤት ክፋት ወደኩኝ ካልጋ

ህልሜ ግን ክፋትህ😔


አረ ካንቺማ አይበልጥም 🥰


amesegnalew wde banchi ybelt yamral😍


👑yuti💊 dan repost






sad girl🥺💔



19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.