Postlar filtri


ከዘመኑ ጋር መራመድ ያስፈልጋል 😇

ማነህ ዘመኑ ና እና እንራመድ🚶‍♀️


የሆነ ልጅ መንገድ ላይ ቆሞ ቸኮሌት ይበላል።ከዛ አንድ መንገደኛ አየውና,

መንገደኛው🚶‍➡️ : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።

ልጁ🙍‍♂ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።

መንገደኛው🚶‍➡️ : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏

ልጂ🙍‍♂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ
#ስለማይገባ ነው😎

like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ


ሴጣን ግን ዋነኛው ስራው
.
.
.
.
.
የድሮ ሚስቶቻችንን ቆንጆ ማድረግ ነዋ🤔


አሁን #የ12 አመት ልጆች ex አላቸው እኔ በነሱ እድሜ ከደብተሬ ገንጥ፣ዬ የሰራሁት ጀት ከክፍሌ እስከ በረንዳ ይደርሳል አይደርስም እያልኩ ሀምሳ ሉክ ደብተሬን እጨርስ ነበር 🥹


የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise 😱 ለማድረግ "ጨፍኚ " ብሏት ከዛ #Surpriseዙን ረስቶት "እኔን ላለማየት ነው የጨፈንሽው" ብሎ ከቤት አባረራት 😯


አሁን ማባረሩን ረስቶ "የት ሄዳ ነው❓" ብሎ እየፈለጋት ነው
😂😂

# LIKE ማንን ገደለ 😂😁


ለ ሁለት አመት አብሮሽ ስለሆነ ⨳ያገባሻል ማለት አደለም🤦🏽‍♂🤦🏽‍♂

ወንድሜ እንኳን ለ 5 አመት ኢንጂነሪንግ ተምሮ አሁን ዲጄ ነው 😁


ፋዘር:- ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ #አታውቀኝም #አላውቅህም

Me :-እሺ

ከፍተና በኋላ

ፋዘር:- እሺ ፈተና እንዴት ነበር?

Me :- ማነህ ደሞ አንተ
😅😂😂


እኔ ምለው ግን ድሮ እህቶቻችን #ሱዚ ሲጫወቱ ምን አጭሰው ነው  አስከ አንገት አንዴ እስከ ጭንቅላት ሚዘሉ የነበረው  🤔🤔


#ጃፓኖች ሌባ የሚይዝ መሳርያ ሰርተው የመሳርያውን ሙከራ ለመጀመር አሜሪካ ሄዱ። በ12 ደቂቃ ውስጥ 7 ሌባ ያዙ።
ከዛ
#ብራዚል ሄደው ሲሞክሩ በ5 ደቂቃ 25 ሌባ ያዙ። ቀጥለው ደቡብ አፍሪካ ሄዱ። በሰላሳ ደቂቃ 50 ሌባ ያዙበት። ከዚያ 😁አዲስ አበባ ሄዱ።
.
.
.
በ3 ደቂቃ ውስጥ መሳርያው
#ተሰረቀ😂


ከሁለት አመታት በኋላ ሳያት ደነገጥኩኝ ግን ደስ ነው ያለኝ...
.
መፅሐፍ ውስጥ
#ያስቀመጥኳትን 100 ብሬን😉😂


ብዙ ሳይደክሙ ገንዘብ ማግኘት እና ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ........

.
.
.

እኔም መሆን እፈልጋለሁ🥺


በ 2024 ውስጥ ካቀድኩት የተሳካልኝ ነገር ቢኖር

በህይወት መኖሩን ብቻ ነው😏😁


👨‍🦱  እወድሻለሁ ❤️

                                👩‍🦱 ዝምበል😏

🧑‍🦱 ሁሌ ደስተኛ ነው ማረግሽ 😢 

                                           👩‍🦱 ዝምበልል! 😡

🧑‍🦱 ሚሊየነር ነኝ 💵

                                     👩‍🦱 እውነት? 😃

🧑‍🦱 ዝምበይ 😎


እስከዛ Emojሁን እና share መድረግ 🫵እዳረሱ 👍

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


#አንድት ሴተኛ አዳሪ ግብር ክፈዪ ስትባል ምን ብትል ጥሩ ነው...😳
.
.
.
.
.
.
አልከፍልም_ከፈለጋቹ_አሽጉት🤭🤣

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


ደስ አይሉም እኔ በጣም ነው ምወደው 🤭

ወንዶች እናንተስ ትወዳላችሁ 🐈ድመት 😂

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


ወንዶች ኩላሊታችሁን ለፍቅረኛችሁ ሳይሆን ለሚስታችሁ ስጡ።ሴቶች ደግሞ ድንግልናችሁን ለፍቅረኛችሁ ሳይሆን ለባላችሁ ስጡ።

አለቀ!በዚህ የምንስማማ ይመስ


ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር
ሲያጣ ☠👾

ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ
😒

እስከዛ Emojሁን እና share መድረግ 🫵እዳረሱ 👍

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


ሀበሻ መሆኔን እወዳለሁ 🤓

ሲከፋህ ሲደብርህ ሲጨንቅህ ሲጠብህ ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም 😥

ስትፈሳ ግን
😏😁

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


ስሙን ማሳወቅ አልፈለገም  ግን share አድርግ ለዚህ channel ጠቃሚ መረጃ ነው አለኝ 😨😊
 

ከ80,ሚሊየን በላይ የሆኑ ባክቴሪያዎች በአንድ ጊዜ መሳሳም ብቻ ከአንዱ ሰው ወደሌላኛው ሰው ይተላለፍሉ (ልውውጥ ያደርጋል) ።

እና ዳግመኛ ለመሳሳም የያዙትን ቀጠሮ ይሰርዛሉ ወይስ ይቀጥላሉ?


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


Boy: እስኪ ስልክሽን ላኪልኝ🙏

girl፦ ስራ ትሰራለህ?🤔

boy፦ አይ😟

girl፦ 09.2.93.3.3🤭

boy፦ እንዴ አይሰራምኮ!😨

girl፦ ልክ እንዳንተ🤪

የዚህ channel ወንዶች ስራ አላቸው 👨‍💻👨‍🔬👨‍🔧
ለዛ 🫡  ሴቶች 👱‍♀👩‍🦰በcomment ጠጋ ጠጋ በሉ ማን ያቃል የአላሙዲን ልጅ ልኖር ይችላል 🤭😂

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.