ሁሉም ነብያቶች የአላህን አንድነት በማወጅ ላይ ነው የመጡት !!!
አላህ እንዲህ ይላል ፦
(( " ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡ " ))
【አል–አንቢያ (25)】
ታላቁ ኢማም ኢብን ዑሰይሚን
… ኢስማኤል ወርቁ…
http://t.me/amr_nahy1
አላህ እንዲህ ይላል ፦
(( " ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡ " ))
【አል–አንቢያ (25)】
ታላቁ ኢማም ኢብን ዑሰይሚን
… ኢስማኤል ወርቁ…
http://t.me/amr_nahy1