በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሳደግ ይሠራል።
ዘንድሮ 30 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ ሲሆን፤ በቀጣይ ዓመት እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን እንዲወስዱ ለማድረግ ዕቅድ ይዘናል። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤት (Mean) 29.76 በመቶ ነው፡፡
ከፍተኛ አማካይ ውጤት (66.1 በመቶ) የተመዘገበው በአዳሪ ትምህርት ቤቶች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
ከፍተኛ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ የትኞቹ ትምህርት ቤቶች ናቸው?
► አዳሪ ትምህርት ቤቶች
► ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች
► የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች
► መንግሥታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶበዚህ አመት Remedial ትምህርት ይኖራል!
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ