🔥ሸይጣን…
በህይወት እስካለህ ድረስ ሊያሳስትህ ቃል ገብቶልሃል።
☝️አላህ…
ከስህተትህ እስከ ተመለስክ ድረስ ሊምርህ ቃል ገብቶልሃል።
💫ስህተትህና ጥፋትህ እንደ ባህር አረፋ ቢበዛ እንኳ ወደ ጌታህ ከመመለስና ምህረቱን ከመጠየቅ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ‼️‼️
📖{ إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ}
{እነሆ; ከሓዲ የሆኑ ህዝቦች እንጂ ከአላህ እዝነት ተስፋ አይቆርጡም}
[ዩሱፍ:87]

https://t.me/assalefyyaabuanas