አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
የባህርዳር አህሉሱና ሰለፍያወጣቶች ከባለፈው ወርጀምሮ ወጣት መሀበሩ ለሚያደርገው የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ድጋፍ የሚሆን ወርሀዊ መዋጮ እና ምዝገባ በተለያዩ መስጅዶች ማድረጉ የሚታወቅ ነው።
√ በመሆኑም መረጃው ያልደረሳችሁ እንድትመዘገቡ የተመዘገባችሁ ደግሞ የ ጥር ወርን ወርሀዊ ክፍያ ቡኻሪ መስጅድ በሚገኝው መክተባው ( መፅሀፍ መሸጫ )ው ጋ መመዝግብ እና ክፍያ መፈፀም የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ።
በተጨማሪም ተመዝግባችሁ የታህሳስ ወርን ያልከፈላችሁ ከአሁኑ ወር ጋር መክፈል ትችላላችሁ ።
ለምታደርጉት ሁሉ ድጋፍ አሏህ ኢኽላሱን ይስጣችሁ‼
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
አስተያየት እና ጥቋማ ለመስጠት በቀጣዩ የወጣት መሀበሩ ስልክ በተከፈተ ቴሌግራም ወይም በቴክስት ብታደርሱን በጋራ ለምንሰራው ስራ ትልቅ አስተዋፆ አለው እና አስተያየት እና ጥቆማ አድርሱን ።
√ +251986949240
√√
https://telegram.me/bdrselefiya