#መረጃ
ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከውን አዲስ የምግብ ሜኑ እና የተማሪ የእለት ምግብ ወጪ ጭማሪ በተመለከተ...
እንደ ተማሪዎች ኅብረት ትኩረት ሰጥተን እየሰራንበት ያለ ጉዳይ ነው። ተማሪዎች አጋማሽ ፈተና ከጨረሳችሁ በኋላ አስፈላጊውን መረጃ በተለያዩ መንገዶች የምናደርሳችሁ ይሆናል።
ጉዳዩም በትኩረት እና በማስተዋል እንጂ በስሜት የሚፈጸም ስላልሆነ፣ እኛም የተማሪዎችን ጥቅም ለማስከበር እየሰራን ስለሆነ ሠልፍ መውጣትና አላግባብ ትኩረት መሳብ ከወቅታዊ(ከነባራዊ) ጉዳዮች አንጻር ይበልጥ ዋጋ ሊያስከፍል ስለሚችል እንድትረጋጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ተማሪዎች ኅብረት በምግብ ሜኑ ላይም በNoncafe ጉዳይም ያሉ ጥያቄዎችን ይዞ እየጠየቀ ነው። ተያይዞ ይጠየቅልን የምትሉት ጥያቄ ካለ 👇 በቦቱ አሳውቁን!
👉 BDU-CSU bot
Share Share Share
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Bahir Dar University Students' Union Head Office
@bducsu