Can't stop laughing 😂😂😂😂
አባት ወደቤት ሲገባ ሚስቱ ልጃቸውን እየመታችው ያገኛታል
አባት፡-" ለምንድነው የምትመችው? ምን አደረገ?"
ሚስት፡- "ይሄ ደደብ 1x1 ስንት እንደሆነ አያውቅም!"
አባት፡- "እና ለዛ ነው እንዲ ምትደበድቢው? አንቺ ታውቂያለሽ
ስንት ነው 1x1?"
ሚስት፡- "11"
አባት፡- "በይ ተርፍሻል:: ብትሳሳቺ ኖሮ የሱን ያህል ነበር
የምደበድብሽ"😂😂😂
አባት ወደቤት ሲገባ ሚስቱ ልጃቸውን እየመታችው ያገኛታል
አባት፡-" ለምንድነው የምትመችው? ምን አደረገ?"
ሚስት፡- "ይሄ ደደብ 1x1 ስንት እንደሆነ አያውቅም!"
አባት፡- "እና ለዛ ነው እንዲ ምትደበድቢው? አንቺ ታውቂያለሽ
ስንት ነው 1x1?"
ሚስት፡- "11"
አባት፡- "በይ ተርፍሻል:: ብትሳሳቺ ኖሮ የሱን ያህል ነበር
የምደበድብሽ"😂😂😂