ሰላም ለእናንተ ይሁን!
#የማደግ_በነገር_ሁሉ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ? 🙏
ዛሬ አንድ ነገር እንድትረዱልንና እንድትተባበሩን በእግዚአብሔር ፍቅር ልንጠይቃችሁ ወደናል። ይህንን ቻናል 1000 ተከታዮች (subscribers) እንዲደርስ እንድንተባበር በትህትና እንጠይቃለን።
የጌታ ብሩካን፣ እባካችሁ የእኛን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ በማካፈል የበኩላችሁን አስተዋጽዖ አድርጉ!
ከልብ እናመሰግናለን።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን!
አሜን!
https://t.me/behulu_madeg